Wed Oct 25 2017 01:48:31 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-25 01:48:32 -07:00
parent 8a0bfed579
commit 75bb68a0a8
11 changed files with 53 additions and 0 deletions

7
94/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14. ያህዌ ሕዝቡን አይጥልምና
ርስቱንም አይተውም፡፡
15. ፍርድ ተመልሶ በጽድቅ
አሠራር ላይ ይመሠረታል
ልበ ቀናዎችም ሁሉ ይከተሉታል፡፡
16. ክፉዎችን የሚቋቋምልኝ ማን ነው?
ከክፉ አድራጊዎች የሚሟገትልንስ ማን ነው?

7
94/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 17 \v 18 \v 19 17. ያህዌ ረዳቴ ባይሆን ኖሮ
ፈጥኜ ወደ ዝምታው ዓለም
በወረድሁ ነበር፡፡
18. እኔ፣ ‹‹እግሬን አዳለጠኝ›› ባልሁ ጊዜ
ያህዌ ሆይ፣ ምሕረትህ ደግፎ ያዘኝ፡፡
19. ሐዘኔ በበዛ ጊዜ፣ ማጽናናትህ
ደስ አሰኘኝ፡፡

5
94/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 20 \v 21 20. ዓመፅን ሕጋዊ የሚያደርግ
የጥፋት ዙፋን ከአንተ ጋር
ሊያብር ይችላልን?
21. ጻድቃንን ለማጥፋት ያሤራሉ
በንጹሐን ሰዎች ላይ የሞት ፍርድ ይበይናሉ፡፡

5
94/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 22 \v 23 22. ለእኔ ግን ያህዌ ጠንካራ ምሽግ
አምላኬም መጠጊያ ዐለት ሆኖኛል፡፡
23. ኃጢአታቸውን ወደ ራሳቸው ይመልሳል
በገዛ ክፋታቸውም ያጠፋቸዋል፡፡
ያህዌ አምላካችን ይደመስሳቸዋል፡፡

8
95/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\c 95 \v 1 \v 2 \v 3 1. ኑ፣ ያህዌን እናመስግን
የመዳን ዐለታችን ለሆነው ለእርሱ
በደስታ እንዘምር፡፡
2. ወደ ፊቱ በምስጋና እንግባ
በዝማሬም እናወድሰው፡፡
3. ያህዌ ታላቅ አምላክ ነውና
ከአማልክትም ሁሉ የበለጠ ታላቅ
ንጉሥ ነው፡፡

4
95/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 4 \v 5 4. የምድር ጥልቆች በእጁ ናቸው
የተራራ ጫፎችም የእርሱ ናቸው፡፡
5. ባሕር የእርሱ ነው፤ እርሱ ሠራው
እጆቹም የብሱን አበጁ፡፡

6
95/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 6 \v 7 6. ኑ እናምልከው እንስገድለትም
በፈጠረን በያህዌ ፊት እንንበርከክ
7. እርሱ አምላካችን ነውና
እኛ የመሰማሪያው ሕዝብ
የእጁም በጐች ነን፡፡
ዛሬ ድምፁን ብትሰሙ

4
95/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 8 \v 9 8. ‹‹በምድረ በዳ በነበራችሁበት ቀን
በማሳህ፣ በመረባም እንዳደረጋችሁት
ልባችሁን አታደንድኑት፡፡
9. ሥራዬን ቢያዩም አባቶቻችሁ ፈተኑኝ፤ ተፈታተኑኝም፤

5
95/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 10 \v 11 10. ያንን ትውልድ አርባ ዓመት ሙሉ ተቆጣሁት፣
እኔም፣ ‹‹ልቡ የሸፈተ ሕዝብ ነው፤
መንገዴንም አላወቁም›› አልሁ፡፡
11. ስለዚህ፣ ‹‹በፍጹም ወደ እኔ ዕረፍቴ ቦታ
አይገቡም›› ብዬ በቁጣየ ማልሁ፡፡

1
95/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
መዝሙር 95

1
96/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
መዝሙር 96