Thu Jun 14 2018 16:38:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
555cf25d95
commit
6d22e3fd2b
|
@ -1,4 +1,4 @@
|
|||
\v 10 ምሕረትና ታማኝነት ተገናኙ፡
|
||||
ጽድቅና ሰላም ተሳሳሙ፡፡
|
||||
\v 11 1ታማኝነት ከምድር በቀለች
|
||||
\v 11 ታማኝነት ከምድር በቀለች
|
||||
ጽድቅ ከሰማይ ተመለከተች፡፡
|
|
@ -1,4 +1,4 @@
|
|||
\v 12 \v 13 12. ያህዌ መልካም ነገር ይሰጣል
|
||||
\v 12 ያህዌ መልካም ነገር ይሰጣል
|
||||
ምድራችንም ፍሬዋን ትሰጣለች፡፡
|
||||
13. ጽድቅ በፊቱ ትሄዳለች
|
||||
\v 13 ጽድቅ በፊቱ ትሄዳለች
|
||||
ለአረማመዱም መንገድ ያዘጋጃል፡፡
|
|
@ -1,4 +1,4 @@
|
|||
\c 86 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ፣ እኔ ድኻና ምስኪን ነኝና
|
||||
\c 86 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ እኔ ድኻና ምስኪን ነኝና
|
||||
እባክህ ስማኝ መልስልኝም፡፡
|
||||
2. እኔ ለአንተ ታማኝ ስለሆንሁ ጠብቀኝ
|
||||
\v 2 እኔ ለአንተ ታማኝ ስለሆንሁ ጠብቀኝ
|
||||
አምላኬ ሆይ፤ በአንተ የታመነውን ባርያህን አድነው፡፡
|
|
@ -1,4 +1,4 @@
|
|||
\v 3 \v 4 3. ጌታ ሆይ፣ ቀኑን ሙሉ ወደ አንተ
|
||||
\v 3 ጌታ ሆይ፣ ቀኑን ሙሉ ወደ አንተ
|
||||
እጮኻለሁና እባክህ ማረኝ፡፡
|
||||
4. ጌታ ሆይ፣ ወደ አንተ እጸልያለሁና
|
||||
\v 4 ጌታ ሆይ፣ ወደ አንተ እጸልያለሁና
|
||||
ባርያህን ደስ አሰኘው፡፡
|
|
@ -1,6 +1,6 @@
|
|||
\v 5 \v 6 \v 7 5. ጌታ ሆይ፣ አንተ መልካምና ይቅር ባይ ነህ
|
||||
\v 5 ጌታ ሆይ፣ አንተ መልካምና ይቅር ባይ ነህ
|
||||
ለሚጠሩህ ሁሉ ምሕረትህ ወሰን የለውም፡፡
|
||||
6. ያህዌ ሆይ ጸሎቴን አድምጥ
|
||||
\v 6 ያህዌ ሆይ ጸሎቴን አድምጥ
|
||||
የልመናዬንም ጩኸት ስማ፡፡
|
||||
7. አንተ ስለምትመልስልኝ
|
||||
\v 7 አንተ ስለምትመልስልኝ
|
||||
በመከራዬ ቀን ወደ አንተ እጣራለሁ፡፡
|
|
@ -1,6 +1,6 @@
|
|||
\v 8 \v 9 8. ጌታ ሆይ፣ ከአማልክት መካከል እንደ
|
||||
\v 8 ጌታ ሆይ፣ ከአማልክት መካከል እንደ
|
||||
አንተ ያለ የለም፡፡
|
||||
ከአንተ ሥራ ጋር የሚወዳደር ሥራ የለም፡፡
|
||||
9. ጌታ ሆይ፣ የሠራሃቸው ሕዝቦች ሁሉ
|
||||
\v 9 ጌታ ሆይ፣ የሠራሃቸው ሕዝቦች ሁሉ
|
||||
መጥተው በፊት ይሰግዳሉ፡፡
|
||||
ስምህን ያከብራሉ፡፡
|
|
@ -1,9 +1,9 @@
|
|||
\v 10 \v 11 \v 12 10. አንተ ታላቅ ነህና ተአምራትን
|
||||
\v 10 አንተ ታላቅ ነህና ተአምራትን
|
||||
ታደርጋለህ
|
||||
አንተ ብቻህን አምላክ ነህ፡፡
|
||||
11. ያህዌ ሆይ፣ መንገድህን አስተምረን፤
|
||||
\v 11 ያህዌ ሆይ፣ መንገድህን አስተምረን፤
|
||||
እኔም በእውነትህ እሄዳለሁ፡፡
|
||||
ባልተከፋፈለ ልብም እንዳከብርህ አድርገኝ፡፡
|
||||
12. ጌታ አምላኬ ሆይ፣ በፍጹም ልቤ
|
||||
\v 12 ጌታ አምላኬ ሆይ፣ በፍጹም ልቤ
|
||||
አመሰግንሃለሁ
|
||||
ስምህንም ለዘላለም አከብራለሁ
|
|
@ -654,6 +654,13 @@
|
|||
"85-01",
|
||||
"85-03",
|
||||
"85-06",
|
||||
"85-08"
|
||||
"85-08",
|
||||
"85-10",
|
||||
"85-12",
|
||||
"86-01",
|
||||
"86-03",
|
||||
"86-05",
|
||||
"86-08",
|
||||
"86-10"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue