Wed Oct 25 2017 02:02:31 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-25 02:02:32 -07:00
parent 675624b9e6
commit 66256ae14d
9 changed files with 49 additions and 2 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
28. የአገልጋዮችህ ልጆች በሰላም
\v 28 28. የአገልጋዮችህ ልጆች በሰላም
ይኖራሉ
ትውልዳቸውም በፊትህ ጸንቶ ይኖራል፡፡
ትውልዳቸውም በፊትህ ጸንቶ ይኖራል፡፡

4
103/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\c 103 \v 1 \v 2 1. ነፍሴ ሆይ፣ ያህዌ አመስግኚ
የያህዌን ቅዱስ ስም በሙሉ ልቤ አመሰግናለሁ፡፡
2. ነፍሴ ሆይ፣ ያህዌን አመሰግኚ
ውለታውንም ሁሉ አትርሺ፡፡

6
103/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3. ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር ይላል
ደዌሽንም ሁሉ ይፈውሳል፡፡
4. ሕይወትሽንም ከጥፋት ጉድጓድ ያድናል
ምሕረትና ርኅራኄውን ያቀዳጅሻል፡፡
5. ወጣትነትሽ እንደ ንስር ይታደስ ዘንድ
ሕይወትሽን በመልካም ነገር ያጠግባል፡፡

8
103/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6. ያህዌ ለተጨቆኑ ሁሉ፣ ቅን ፍርድንና
ፍትሕን ይሰጣል፡፡
7. መንገዱን ለሙሴ፣
ሥራውንም ለእስራኤል ልጆች
አሳወቀ፡፡
8. ያህዌ መሐሪና ይቅር ባይ
ለቁጣ የዘገየ፣ ታማኝነቱም የበዛ
ነው፡፡

4
103/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 9 \v 10 9. እርሱ ሁልጊዜ አይገሥጽም
ለዘላለምም አይቆጣም፡፡
10. እንደ ኃጢአታችን አላደረግብንም
እንደ በደላችንም አልከፈለንም፡፡

7
103/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 11 \v 12 \v 13 11. ሰማይ ከምድር ከፍ የማለቱን ያህል
እንዲሁ ለሚፈሩት ምሕረቱ ታላቅ ነው፡፡
12. ምሥራቅ ከምዕራብ እንደሚርቅ
በደልና ኃጢአታችንን በዚያው
መጠን ከእኛ አስወገደ፡፡
13. አባት ለልጆቹ እንደሚራራ
እንዲሁ ያህዌም ለሚፈሩት ይራራል፡፡

7
103/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14. እርሱ አፈጣጠራችንን ያውቃልና
ትቢያ መሆናችንንም ይገነዘባል፡፡
15. ሰው እኮ እንደ ሣር
እንደሚያድግ የዱር አበባ ነው፡፡
16. ነፋስ በሚነፍስበት ጊዜ ድራሹ
ይጠፋል፤
የነበረበት ስፍራ እንኳ አይታወቅም፡፡

9
103/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,9 @@
\v 17 \v 18 \v 19 17. የያህዌ ምሕረት ግን
ከዘላለም እስከ ዘላለም በሚፈሩት
ላይ ነው፡፡
ጽድቁም እስከ ልጅ ልጃቻቸው ዘመን
በላያቸው ይሆናል፤
18. ይህም ኪዳኑን በሚጠብቁት ላይ
ትእዛዙንም በሚያከብሩት ላይ ይሆናል፡፡
19. ያህዌ ዙፋኑን በሰማይ አጽንቶአል
መንግሥቱም ሁሉን ትገዛለች፡፡

2
103/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 103
የዳዊት መዝሙር