Tue Jun 12 2018 16:12:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-12 16:12:06 +03:00
parent ce7eaf910e
commit 6430c713fd
7 changed files with 18 additions and 13 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 15. ያህዌ ሆይ፣ ከቁጣህ የተነሣ፣ ከአፍንጫህም እስትንፋስ የተነሣ፣ የባሕር ወለል ታዬ የዓለምም መሠረት ተገለጠ፡፡
\v 15 ያህዌ ሆይ፣ ከቁጣህ የተነሣ፣ ከአፍንጫህም እስትንፋስ የተነሣ፣ የባሕር ወለል ታዬ የዓለምም መሠረት ተገለጠ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 16 \v 17 16. ከላይ እጁን ዘርግቶ ያዘኝ፤ ከጥልቅ ውሃም ስቦ አወጣኝ፡፡
17. ከኃያላን ጠላቶቼ፣ ከሚጠሉኝ ከዐቅሜ በላይ ከሆኑ ባላንጣዎቼ ታደገኝ፡፡
\v 16 ከላይ እጁን ዘርግቶ ያዘኝ፤ ከጥልቅ ውሃም ስቦ አወጣኝ፡፡
\v 17 ከኃያላን ጠላቶቼ፣ ከሚጠሉኝ ከዐቅሜ በላይ ከሆኑ ባላንጣዎቼ ታደገኝ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 18 \v 19 18. በመከራዬ ቀን መጡብኝ፤ ያህዌ ግን ድጋፍ ሆነኝ፡፡
19. በጣም ሰፊ ወደ ሆነ ቦታ አወጣኝ፤
\v 18 በመከራዬ ቀን መጡብኝ፤ ያህዌ ግን ድጋፍ ሆነኝ፡፡
\v 19 በጣም ሰፊ ወደ ሆነ ቦታ አወጣኝ፤
ወዶኛልና አዳነኝ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 20 \v 21 20. ያህዌ እንደ ጽድቄ ከፍሎኛል፤
\v 20 ያህዌ እንደ ጽድቄ ከፍሎኛል፤
እጆቼ ንጹሕ ስለ ነበሩ ታድጐኛል፡፡
21. የያህዌን መንገድ ጠብቄአለሁና፤
\v 21 የያህዌን መንገድ ጠብቄአለሁና፤
በዐመፅ ተነሣሥቼ ከእርሱ ዘወር አላልሁም፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 22 \v 23 \v 24 22. ሕጐቹ ሁሉ በፊቴ ናቸው፤ ሥርዐቱንም ከፊቴ አላራቅሁም፡፡
23. በእርሱ ፊት ንጹሕ ነበርሁ፤ ከኃጢአትም ራሴን ጠብቄአለሁ፡፡
24. ያህዌ እንደ ጽድቄ መጠን፤ በዐይኖቹ ፊት ንጹሕ እንደ ነበሩት
\v 22 ሕጐቹ ሁሉ በፊቴ ናቸው፤ ሥርዐቱንም ከፊቴ አላራቅሁም፡፡
\v 23 በእርሱ ፊት ንጹሕ ነበርሁ፤ ከኃጢአትም ራሴን ጠብቄአለሁ፡፡
\v 24 ያህዌ እንደ ጽድቄ መጠን፤ በዐይኖቹ ፊት ንጹሕ እንደ ነበሩት
እጆቼ መጠን ከፍሎኛል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 25 \v 26 25. አንተ ታማኝ ለሆኑት ታማኝ ነህ
\v 25 አንተ ታማኝ ለሆኑት ታማኝ ነህ
እውነተኞች ለሆኑት እውነተኛ ነህ
26. ለንጹሖች ንጹሕ ነህ፡፡
\v 26 ለንጹሖች ንጹሕ ነህ፡፡
ለጠማሞች ግን ጠማማ ትሆንባቸዋለህ፡፡

View File

@ -133,6 +133,11 @@
"18-07",
"18-09",
"18-11",
"18-13"
"18-13",
"18-15",
"18-16",
"18-18",
"18-20",
"18-22"
]
}