Thu Jun 14 2018 15:26:11 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 15:26:14 +03:00
parent 8591cbea8a
commit 613785ec1c
7 changed files with 19 additions and 13 deletions

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 6 ከተወለድሁ ጀምሮ በአንተ ተደገፍሁ
ከእናቴ ማሕፀን ያወጣኸኝም አንተ ነህ
ምስጋናዬ ዘወትር ለአንተ ነው፡፡
\v 7 7. አንተ ብርቱ መጠጊያየ ስለሆንህልኝ
\v 7 አንተ ብርቱ መጠጊያየ ስለሆንህልኝ
ሕይወቴ ለብዙዎች ምሳሌ ሆነ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 10 \v 11 10. ጠላቶቼ ተነጋግረውብኛልና
\v 10 ጠላቶቼ ተነጋግረውብኛልና
ሕይወቴን ማጥፋት የሚፈልጉም በእኔ
በአንድነት አሢረዋል፡፡
11. እነርሱም፣ ‹‹እግዚአብሔር ትቶታል፣
\v 11 እነርሱም፣ ‹‹እግዚአብሔር ትቶታል፣
የሚያስጥለው የለምና ተከታትላችሁ ያዙት›› አሉ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 12 \v 13 12. አምላክ ሆይ፣ ከእኔ አትራቅ፣
\v 12 አምላክ ሆይ፣ ከእኔ አትራቅ፣
አምላኬ ሆይ፣ እኔን ለማዳን ፍጠን፡፡
13. ተቃዋሚዎቼ ይፈሩ፤ ይጥፉም
\v 13 ተቃዋሚዎቼ ይፈሩ፤ ይጥፉም
ሊጐዱኝ የሚፈልጉ ይፈሩ ይዋረዱም፡፡

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14. እኔ ግን ዘወትር አንተን ተስፋ አደርጋለሁ
\v 14 እኔ ግን ዘወትር አንተን ተስፋ አደርጋለሁ
በምስጋና ላይ ምስጋና አቀርብልሃለሁ፡፡
15. ምንም እንኳ ማስተዋል ቢያዳግተኝ
\v 15 ምንም እንኳ ማስተዋል ቢያዳግተኝ
አንደበቴ ዘወትር ስለ ጽድቅህና
ስለ ማዳንህ ይናገራል፡፡
16. መጥቼ የጌታ ያህዌን ብርቱ
\v 16 መጥቼ የጌታ ያህዌን ብርቱ
ሥራ ዐውጃለሁ
የአንተን ጽድቅ ብቻ እናገራለሁ፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 17 \v 18 17. እግዚአብሔር ሆይ፣ አንተ ከልጅነቴ
\v 17 እግዚአብሔር ሆይ፣ አንተ ከልጅነቴ
ጀምረህ አስተማርኸኝ
እኔም እስከ ዛሬ ድረስ
ድንቅ ሥራህን እናገራለሁ፡፡
18. አምላክ ሆይ፣ ሳረጅና ስሸብትም አትተወኝ
\v 18 አምላክ ሆይ፣ ሳረጅና ስሸብትም አትተወኝ
እኔም ኃያልነትህን ለመጪው ትውልድ
ብርታህንም ኃላ ለሚነሣ ሕዝብ እናገራለሁ፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 19 \v 20 19. አምላክ ሆይ፣ ጽድቅህ እስከ ሰማያት
\v 19 አምላክ ሆይ፣ ጽድቅህ እስከ ሰማያት
ከፍ ያለ ነው
አንተ ታላላቅ ነገሮችን አድርገሃል
አምላክ ሆይ፣ እንደ አንተ ያለ ማን ነው?
20. ብዙ ችግርና መከራ ብታሳየኝም
\v 20 ብዙ ችግርና መከራ ብታሳየኝም
ሕይወቴን እንደ ገና ታድሳለህ፡፡
ከምድር ጥልቅም እንደ ገና ታወጣኛለህ

View File

@ -523,6 +523,12 @@
"70-01",
"70-04",
"71-01",
"71-04"
"71-04",
"71-06",
"71-08",
"71-10",
"71-12",
"71-14",
"71-17"
]
}