Tue Oct 24 2017 06:13:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
b001339843
commit
5d522f7a25
|
@ -0,0 +1,7 @@
|
|||
\c 41 \v 1 \v 2 \v 3 1. ለድኾች የሚያስብ ቡሩክ ነው
|
||||
እርሱንም በመከራ ቀን ያህዌ ያድነዋል፡፡
|
||||
2. ያህዌ ይጠብቀዋል፤ በሕይወትም ያኖረዋል
|
||||
በምድርም ላይ ይባርከዋል
|
||||
ለጠላቶቹ ምኞትም አሳልፎ አይሰጠውም፡፡
|
||||
3. ታሞ በተኛበት አልጋ ያህዌ ይንከባከበዋል
|
||||
በበሽታውም ጊዜ መኝታውን ያነጥፍለታል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 4 \v 5 \v 6 4. እኔም፣ ‹‹ያህዌ ሆይ፣ ማረኝ! በአንተ ላይ
|
||||
ኃጢአት አድርጌአለሁና ፈውሰኝ›› አልሁ፡፡
|
||||
5. ‹‹የሚሞተው መቼ ነው፤ ስሙ የሚደመሰሰውስ መቼ ነው?››
|
||||
እያሉ ጠላቶቼ እኔ ላይ ክፉ ይናገራሉ፡፡
|
||||
6. ሊጠይቀኝ ቢመጣ እንኳ በልቡ ስድብ እያመቀ ከአንገት በላይ ይናገራል
|
||||
ወጥቶም ወሬ ይነዛል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,7 @@
|
|||
\v 7 \v 8 \v 9 7. ጠላቶቼ ሁሉ ተባብረው እኔ ላይ
|
||||
ያሾኮሽካሉ
|
||||
የክፋ ነገርም በላዬ ያውጠነጥናሉ
|
||||
8. ‹‹ክፉ ደዌ ይዞታል፤ አልጋ ላይ ወድቋል ከእንግዲህ ከተኛበት
|
||||
አይነሣም›› ይላሉ፡፡9. እንጀራዬን ተካፍሎ የበላ
|
||||
የተማመንሁበት የቅርብ ወዳጄ
|
||||
በእኔ ላይ ተረከዙን አነሣ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 10 \v 11 \v 12 10. አንተ ግን ያህዌ ሆይ ማረኝ፤
|
||||
የእጃቸውን እንድሰጣቸውም አስነሣኝ፡፡
|
||||
11. ጠላቴ በእኔ ላይ ድል አላገኘምና
|
||||
እንደ ወደድከኝ በዚህ ዐወቅሁ፡፡
|
||||
12. ስለ ቅንነቴ እኔን ትረዳኛለህ
|
||||
በፊትህም ለዘላለም ታኖረኛለህ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 13 13. የእስራኤል አምላክ ያህዌ ከዘላለም እስከ ዘለላለም ይመስገን፡፡
|
||||
አሜን አሜን፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
መዝሙር 41
|
||||
ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\c 42 \v 1 \v 2 1. ዋላ የምንጭ ውሃ እንደሚናፍቅ
|
||||
አምላኬ ሆይ፣ እኔም እግዚአብሔርን ተጠማሁ፡፡
|
||||
2. መቼ ደርሼ ነው የአምላክን ፊት የማየው?
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
መዝሙር 42
|
||||
ለመዘምራን አለቃ፤ የቆሬ ልጆች ትምህርት፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue