diff --git a/35/24.txt b/35/24.txt new file mode 100644 index 0000000..12a4ba8 --- /dev/null +++ b/35/24.txt @@ -0,0 +1,8 @@ +\v 24 \v 25 \v 26 24. ያህዌ ሆይ፣ በጽድቅህ ፍረድልኝ +በእኔም ላይ ደስ አይበላቸው፡፡ +25. በልባቸው፣ ‹‹እሰይ፣ ያሰብነው ተሳካ›› አይበሉ፤ +‹‹ዋጥ አደረግነውም›› አይበሉ፡፡ +26. በጭንቀቴ ደስ የሚላቸው ይፈሩ፤ +ግራም ይጋቡ፡፡ +በእኔ ላይ የሚያፌዙ፤ እፍረትና ውርደት +ይልበሱ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/35/27.txt b/35/27.txt new file mode 100644 index 0000000..b03f69a --- /dev/null +++ b/35/27.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +\v 27 \v 28 27. ፍትሕ ማግኘቴን የሚፈልጉ +እልል ይበሉ ሐሤትም ያድርጉ፣ +ዘወትርም፣ ‹‹የባርያው ሰላም ደስ የሚለው ያህዌ +ይመስገን›› ይበሉ፡፡ +28. ያኔ የአንተን ጽድቅ እናገራለሁ +ቀኑን ሙሉ አመሰግንሃለሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/36/01.txt b/36/01.txt new file mode 100644 index 0000000..a749664 --- /dev/null +++ b/36/01.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +\c 36 \v 1 \v 2 1. ክፉ ሰው በልቡ፣ ክፋትን ያስባል +በዐይኖቹም ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም፡፡ +2. በደሉ ግልጽ ወጥቶ እንዳይጠላ እያሰበ +ራሱን ይሸነግላል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/36/03.txt b/36/03.txt new file mode 100644 index 0000000..3696746 --- /dev/null +++ b/36/03.txt @@ -0,0 +1,5 @@ +\v 3 \v 4 3. ንግግሩ ተንኰልንና ሐሰትን የተሞላ ነው፤ +አስተዋይ መሆንንና መልካም ማድረግን አይፈልግም፡፡ +4. በመኝታው ላይ ክፋት ያውጠነጥናል +ራሱን ወደ ክፉ መንገድ ይመራል +ክፉውንም ነገር አያርቅም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/36/title.txt b/36/title.txt new file mode 100644 index 0000000..15a77fd --- /dev/null +++ b/36/title.txt @@ -0,0 +1,2 @@ +መዝሙር 36 +ለመዘምራን አለቃ፤ የያህዌ ባርያ የዳዊት መዝሙር \ No newline at end of file