Wed Oct 25 2017 23:00:16 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-25 23:00:17 -07:00
parent efd9282a81
commit 51aba7fb1b
12 changed files with 43 additions and 3 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
7. ድኻውን ከትቢያ ያነሣል
\v 7 \v 8 7. ድኻውን ከትቢያ ያነሣል
ችግረኛውንም ከዐመድ ከፍ ከፍ ያደርጋል፡፡
8. ከመኳንንት ጋር፣ ከሕዝቡም
ሹማምንት ጋር ያስቀምጠዋል፡፡

3
113/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 9 9. መካኒቱን በቤት ያኖራታል
ደስ የተሰኘች የልጆች እናት ያደርጋታል፡፡
ያህዌ ይመስገን!

5
114/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\c 114 \v 1 \v 2 1. እስራኤል ከግብፅ ወጥቶ ሲሄድ
የያዕቆብም ቤት ከባዕድ ሕዝብ
ተለይቶ ሲወጣ
2. ይሁዳ ቅዱስ ማደሪያው
እስራኤልም ግዛቱ ሆነ፡፡

4
114/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 3 \v 4 3. ባሕር ዐይታ ሸሸች
ዮርዳኖስም ወደ ኃላው ተመለሰ፡፡
4. ተራሮች እንደ አውራ በግ ፈነጩ
ኮረብቶችም እንደ ጠቦት ዘለሉ፡፡

6
114/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 5 \v 6 \v 7 5. አንተ ባሕር ምን ሆነህ ሸሸህ?
አንተስ ዮርዳኖስ ለምን ወደ ኃላህ ተመለስህ?
6. እናንተ ተራሮች ስለምን እንደ አውራ በግ ፈነጫችሁ?
ኮረብቶችስ ለምን እንደ ጠቦት ዘለላችሁ?
7. ምድር ሆይ፣ በጌታ ፊት
በያዕቆብ አምላክ ፊት ተንቀጥቀጪ፡፡

2
114/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 8 8. እርሱ ዐለቱን ወደ ውሃ ኩሬ
ቋጥኙንም ወደ ውሃ ምንጭ ለወጠ፡፡

1
114/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
መዝሙር 114

5
115/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\c 115 \v 1 \v 2 1. ለእኛ ሳይሆን፣ ያህዌ ሆይ ለእኛ ሳይሆን
ስለ ፍቅርህ፣ ስለ ታማኝነትህ
ስምህን አክብረው፡፡
2. ስለ ምን ሕዝቦች፣
‹‹አምላካቸው የት አለ? ይበሉ

4
115/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 3 \v 4 3. አምላካችን በሰማይ ነው
እርሱ ደስ የሚለውን አደረገ፡፡
4. የአሕዛብ ጣዖቶች ብርና ወርቅ
የሰው እጅ ሥራዎችም ናቸው፡፡

4
115/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 5 \v 6 5. አፍ አላቸው ግን አይናገሩም
ዐይን አላቸው ግን አያዩም
6. ጆሮ አላቸው ግን አይሰሙም
አፍንጫ አላቸው ግን አያሸቱም፡፡

5
115/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
7. እጅ አላቸው ግን አይዳሰስም
እግር አላቸው ግን አይራመዱም
ድምፅም ማሰማት አይችሉም፡፡
8. የሠሩአቸውና የሚታመኑባቸው ሁሉ
እንደ እነዚህ ጣዖቶች ናቸው፡፡

1
115/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
መዝሙር 115