Tue Jun 19 2018 16:40:24 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-19 16:40:26 +03:00
parent 529ef8cd89
commit 310ea5743e
8 changed files with 22 additions and 15 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 5 \v 6 5. ያህዌን በትዕግሥት እጠብቃለሁ
\v 5 ያህዌን በትዕግሥት እጠብቃለሁ
በቃሉም ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
6. ዘብ አዳሪ ንጋትን እንደሚጠብቅ
\v 6 ዘብ አዳሪ ንጋትን እንደሚጠብቅ
እኔም ጌታን በትዕግሥት እጠብቃለሁ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 7 \v 8 7. ያህዌ መሓሪ ነው፤
\v 7 ያህዌ መሓሪ ነው፤
ይቅር ለማለትም ፈቃደኛ ነው
እስራኤል ሆይ፣ ያህዌን ተስፋ አድርግ፡፡
8. እርሱ እስራኤልን
\v 8 እርሱ እስራኤልን
ከኃጢአቱ ሁሉ ያድነዋል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 131 \v 1 1. ያህዌ ሆይ፣ ልቤ አልታበየም
\c 131 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ ልቤ አልታበየም
ዐይኔም ከፍ ከፍ አላለም፡፡
ለራሴም ታላላቅ ነገሮችን ተስፋ አላደረግሁም
ከእኔ በላይ በሆነ ነገርም አልተጨነቅሁም፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 2 \v 3 2. ነገር ግን ነፍሴን ጸጥ፣ ዝም አሰኘኃት
\v 2 ነገር ግን ነፍሴን ጸጥ፣ ዝም አሰኘኃት
ነፍሴ ጡት እንዳስተውት ሕፃን በውስጤ
ጸጥ አለች፡፡
3. እስራኤል ሆይ አሁንና ለዘላለም
\v 3 እስራኤል ሆይ አሁንና ለዘላለም
ያህዌ ተስፋ አድርግ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 132 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ፣ ዳዊትን፣
\c 132 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ ዳዊትን፣
የተቀበለውንም መከራ ሁሉ አስብ፡፡
2. እርሱ ለያህዌ ማለ፣
\v 2 እርሱ ለያህዌ ማለ፣
ለያዕቆብም ኃያል አምላክ ቃል ገባ፤

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3. እንዲህም አለ፣ ‹‹ወደ ቤቴ አልገባም፤
\v 3 እንዲህም አለ፣ ‹‹ወደ ቤቴ አልገባም፤
አልጋዬ ላይ አልወጣም
4. ለዐይኖቼ እንቅልፍን
\v 4 ለዐይኖቼ እንቅልፍን
ለሽፋሽፍቶቼም ዕረፍትን አልሰጥም፤
5. ለያህዌ ስፍራን፣
\v 5 ለያህዌ ስፍራን፣
ለያዕቆብ ኃያል ማደሪያን እስካገኝ ድረስ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6. እነሆ፣ በኤፍራታ ሰማነው፣
\v 6 \v 8 6. እነሆ፣ በኤፍራታ ሰማነው፣
በይዓሪም አገኘነው፡፡
7. ወደ ማደሪያው እንግባ
\v 7 7. ወደ ማደሪያው እንግባ
እግሮቹ በሚቆሙበት ስፍራ እንስገድ፡፡
8. ያህዌ ሆይ ተነሥ
አንተና የኃይልህ ታቦታ ወደ ማደሪያህ

View File

@ -1036,6 +1036,13 @@
"129-01",
"129-04",
"129-06",
"130-01"
"130-01",
"130-03",
"130-05",
"130-07",
"131-01",
"131-02",
"132-01",
"132-03"
]
}