From 306ae50083ff73c8e3ccd319778746fa6db24c58 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Thu, 21 Jun 2018 09:48:17 +0300 Subject: [PATCH] Thu Jun 21 2018 09:48:15 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 137/03.txt | 4 ++-- 137/05.txt | 4 ++-- 137/07.txt | 2 +- 137/08.txt | 4 ++-- 138/01.txt | 4 ++-- 138/03.txt | 4 ++-- manifest.json | 5 +++++ 7 files changed, 16 insertions(+), 11 deletions(-) diff --git a/137/03.txt b/137/03.txt index d395281..e31d27c 100644 --- a/137/03.txt +++ b/137/03.txt @@ -1,5 +1,5 @@ -\v 3 \v 4 3. የማረኩን ሰዎች እንድንዘምርላቸው ጠየቁን +\v 3 የማረኩን ሰዎች እንድንዘምርላቸው ጠየቁን ሲያፌዙብን የነበሩት የደስታ ዜማ ፈለጉብን፣ ‹‹እስቲ ከጽዮን መዝሙሮች አንዱን ዘምሩልን›› አሉን፡፡ -4. የያህዌን መዝሙር እንዴት ብለን በባዕድ +\v 4 4የያህዌን መዝሙር እንዴት ብለን በባዕድ ምድር እንዘምራለን? \ No newline at end of file diff --git a/137/05.txt b/137/05.txt index 8c7bab7..10fb4c2 100644 --- a/137/05.txt +++ b/137/05.txt @@ -1,6 +1,6 @@ -\v 5 \v 6 5. ኢየሩሳሌም ሆይ፣ ብረሳሽ +\v 5 ኢየሩሳሌም ሆይ፣ ብረሳሽ ቀኝ እኔ ይክዳኝ፡፡ -6. አንቺን ሳላስታውስ፣ +\v 6 አንቺን ሳላስታውስ፣ ደስ ከሚያሰኘኝ ነገር ሁሉ በላይ ሳላደርግሽ ብቀር ምላሴ ከትናጋዬ ትጣበቅ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/137/07.txt b/137/07.txt index 1ed431f..543ccbb 100644 --- a/137/07.txt +++ b/137/07.txt @@ -1,3 +1,3 @@ -\v 7 7. ያህዌ ሆይ፣ ኢየሩሳሌም በወደቀችበት ቀን +\v 7 ያህዌ ሆይ፣ ኢየሩሳሌም በወደቀችበት ቀን ኤዶማውያን ያደረጉትን አስብ፡፡ እነርሱ፣ ‹‹አፍርሷት፣ ጨርሳችሁ አፍርሷት!›› አሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/137/08.txt b/137/08.txt index 67a11e5..df4e15f 100644 --- a/137/08.txt +++ b/137/08.txt @@ -1,3 +1,3 @@ -\v 8 \v 9 8. የባቢሎን ልጅ ሆይ፣ እኛ ላይ ስላደረግሺው ድርጊት +\v 8 የባቢሎን ልጅ ሆይ፣ እኛ ላይ ስላደረግሺው ድርጊት ብዙም ሳይቆይ፣ የእጅሽን የሚሰጥሽ የተባረከ ነው -9. ሕፃናቶችሽን ዐለት ላይ የሚፈጠፍጥ እርሱ የተመሰገነ ነው፡፡ \ No newline at end of file +\v 9 ሕፃናቶችሽን ዐለት ላይ የሚፈጠፍጥ እርሱ የተመሰገነ ነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/138/01.txt b/138/01.txt index b203733..a7b8f68 100644 --- a/138/01.txt +++ b/138/01.txt @@ -1,7 +1,7 @@ -\c 138 \v 1 \v 2 1. በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ +\c 138 \v 1 በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ በአማልክትም ፊት በመዝሙር እወድስሃለሁ፡፡ -2. ወደ ቅዱስ መቅደስህ እሰግዳለሁ +\v 2 ወደ ቅዱስ መቅደስህ እሰግዳለሁ ስለ ምሕረትህና ስለ ታማኝነትህ ለስምህ ምስጋና አቀርባለሁ፡፡ ቃልህንና ስምህን ከሁሉ በላይ diff --git a/138/03.txt b/138/03.txt index 3889a40..ca3ee20 100644 --- a/138/03.txt +++ b/138/03.txt @@ -1,4 +1,4 @@ -\v 3 3. በጠራሁህ ቀን መለስህልኝ +\v 3 በጠራሁህ ቀን መለስህልኝ ነፍሴን በማጽናናት አደፋፈርሃት፡፡ -\v 4 4. ያህዌ ሆይ፣ የአፍህን ቃል ሲሰሙ +\v 4 ያህዌ ሆይ፣ የአፍህን ቃል ሲሰሙ የምድር ነገሥታት ሁሉ ያመሰግኑሃል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 5f99da7..71908e6 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -1055,6 +1055,11 @@ "134-01", "134-03", "135-01", + "137-05", + "137-07", + "137-08", + "138-01", + "138-03", "138-05", "138-07", "139-01",