Tue Oct 24 2017 23:59:29 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 23:59:29 -07:00
parent 9095851609
commit 2fc75f8573
11 changed files with 61 additions and 2 deletions

View File

@ -1,7 +1,7 @@
5. ለያዕቆብ ሥርዐትን መሠረተ
\v 5 \v 6 5. ለያዕቆብ ሥርዐትን መሠረተ
ለእስራኤልም ሕግን ደነገገ፡፡
ይህንንም ለሚቀጥለው ትውልድ እንዲያስተምሩ
አባቶቻችንን አዘዘ፡፡
6. ይህም የሚመጣው ትውልድ ሥርዐቱን እንዲያውቅ
እነርሱም በተራቸው ለልጆቻቸው
ገና ለሚወለዱትም እንዲነግሩ ነው፡፡
ገና ለሚወለዱትም እንዲነግሩ ነው፡፡

7
78/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 7 \v 8 7. እነርሱም በእግዚአብሔር ይታመኑ
የእግዚአብሔርን ሥራ አይረሱም
ትእዛዞቹንም ይጠብቃሉ፡፡
8. እንደ ቀድሞ አባቶቻቸው እልኸኛና
ዐመፀኛ አይሆኑም፤
እነርሱ እግዚአብሔርን በማመን አልጸኑም
ለእግዚአብሔር ታማኝ ሆነው አልኖሩም፡፡

6
78/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 9 \v 10 \v 11 9. የኤፍሬም ሰዎች የታጠቁ ቀስተኖች ቢሆኑም
በጦርነት ቀን ወደ ኃላ ተመለሱ፡፡
10. የእግዚአብሔርን ኪዳን አልጠበቁም፣
በሕጉ መሠረት መኖርም አልፈለጉም፡፡
11. ሥራዎቹን ረሱ
ያሳያቸውንም ድንቆች ዘነጉ፡፡

7
78/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 12 \v 13 \v 14 12. በግብፅ ምድር፣ በዞዓር ምድር
በአባቶቻቸው ፊት ያደረጋቸውን
ድንቆች ዘነጋ፡፡
13. ባሕሩን ከፍሎ አሻገራቸው
ውሃውንም እንደ ግድግዳ አቆመው፡፡
14. ቀን በደመና፣ ሌሊቱንም
ሁሉ በእሳት ብርሃን መራቸው፡፡

4
78/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 15 \v 16 15. በምድረ በዳ ዐለቱን ሰነጠቀ
እንደ ባሕር የበዛ ውሃ ሰጣቸው፡፡
16. ከዐለቱ ምንጭ አፈለቀ
ውሃውም እንደ ወንዝ እንዲፈስ አደረገ

4
78/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 17 \v 18 17. እነርሱ ግን ኃጢአት ማድረጋቸውን ቀጠሉ፤
በምድረ በዳ በልዑል ላይ ዐመፁ፡፡
18. የተመኙትን ምግብ በመጠየቅ፣
ሆን ብለው እግዚአብሔርን ተፈታተኑት፡፡

7
78/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 19 \v 20 19. እንዲህ በማለትም በእግዚአብሔር ላይ ተናገሩ፣
‹‹ለመሆኑ፣ እግዚአብሔር በምድረ በዳ
ማዕድ ማዘጋጀት ይችላልን?
20. ዐለቱን ሲመታው ውሃ ተንዶለዶለ
ጅረቶችም ጐረፉ፡፡
ታዲያ፣ እርሱ እንጀራንም መስጠት ይችላል?
ለሕዝቡስ ሥጋ ማቅረብ ይችላል?

5
78/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 21 \v 22 21. ያህዌ ይህን ሲሰማ እጅግ ተቆጣ
በያዕቆብ ላይ እሳት ነደደ
በእስራኤልም ላይ ቁጣው ተቀጣጠሉ፡፡
22. በእግዚአብሔር አላመኑም
በእርሱም ማዳን አልተማመኑም፡፡

8
78/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 23 \v 24 \v 25 23. ሆኖም እርሱ ከላይ ያሉትን
ሰማያትን አዘዘ
የሰማይንም በሮች ከፈተ
24. ይበሉ ዘንድ ለሕዝቡ መና አዘነበላቸው
የሰማይንም ምግብ ሰጣቸው፡፡
25. ሰዎች የመላእክትን እንጀራ በሉ፡፡
ጠግበው እስከሚተርፍ ድረስ ምግብ
ላከላቸው፡፡

7
78/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 26 \v 27 \v 28 26. የምሥራቅን ነፋስ ከሰማይ አስነሣ
የደቡብንም ነፍስ በኃይሉ አመጣ፡፡
27. ሥጋን እንደ ዐፈር
ብዙ ውፎችንም እንደ ባሕር አሸዋ
አዘነበላቸው፡፡
28. ሰፈራቸው መሓል
በድንኳኖቻቸውም ዙሪያ አወረደ፡፡

4
78/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
29. ስለዚህ እስኪጠግቡ ድረስ በሉ
አጥብቀው የተመኙትን ሰጣቸው፡፡
30. ነገር ግን ገና ምኞታቸውን ሳያረኩ፣
ምግቡ ገና አፋቸው ውስጥ እያለ፣