Wed Oct 25 2017 23:18:16 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-25 23:18:17 -07:00
parent 553b3e34b2
commit 278d34b355
10 changed files with 42 additions and 0 deletions

4
119/45.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 45 \v 46 45. ሥርዐትህን እሻለሁና
በፍጹም ነጻነት እኖራለሁ፡፡
46. ትእዛዞችህን በነገሥታት ፊት እናገራለሁ
ይህን በማድረጌም እፍረት አይሰማኝም፡፡

5
119/47.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 47 \v 48 47. አጥብቄ እወደዋለሁና
በትእዛዞችህ ደስ ይለኛል፡፡
48. እጆቼን ወደምወዳቸው ትእዛዞችህ አነሣለሁ፤
ሥርዐትህንም አሰላስላለሁ፡፡
ዛይ

4
119/49.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 49 \v 50 49. በዚያ ተስፋ ሰጥተኸኛልና
ለባርያህ የገባኸውን ቃል አስብ፡፡
50. የተስፋ ቃልህ ሕያው አድርጐኛልና
ይህ በመከራዬ መጽናኛዬ ሆነ፡፡

4
119/51.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 51 \v 52 51. ትዕቢተኞች እጅግ ተሳለቁብኝ
እኔ ግን ከሕግህ ንቅንቅ አላልሁም፡፡
52. ያህዌ ሆይ፣ ከጥንት የነበረውን ድንጋጌህን አሰብሁ
በዚህም ተጽናናሁ፡፡

4
119/53.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 53 \v 54 53. ሕግህን ከናቁ ክፉዎች የተነሣ
እጅግ ተቆጣሁ፡፡
54. በእንግድነቴ አገር
ሥርዐትህ መዝሙሬ ሆነ፡፡

5
119/55.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 55 \v 56 55. ያህዌ ሆይ፣ ስምህን በሌሊት አስባለሁ
ሕግህንም እጠብቃለሁ፡፡
56. ሥርዐትህን ጠብቄአለሁና
ይህ የሁልጊዜ ልምዴ ሆነ፡፡
ሔት

4
119/57.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 57 \v 58 57. ያህዌ ዕድል ፈንታዬ ነው
ቃልህን ለመታዘዝ ቆርጫለሁ፡፡
58. በፍጹም ልቤ የአንተን ሞገስ እፈልጋለሁ
እንደ ቃልህ ቸርነት አሳየኝ፡፡

4
119/59.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 59 \v 60 59. መንገዴን መረመርሁ
አካሄዴንም ወደ ሥርዐትህ አቀናሁ፡፡
60. ትእዛዝህን ለመጠበቅ
ቸኮልሁ፤ አልዘገየሁም፡፡

4
119/61.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 61 \v 62 61. የክፉዎች ገመድ ተተበተበብኝ
እኔ ግን ሕግህን አልረሳሁም፡፡
62. ስለ ጻድቅ ሥርዐትህ
አንተን ለማመስገን በእኩለ ሌሊት እነሣለሁ፡፡

4
119/63.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 63 \v 64 63. እኔ አንተን የሚፈሩና
ሥርዐትህንም የሚጠብቁ ሁሉ ባልንጀራ ነኝ፡፡
64. ያህዌ ሆይ፣ ምድር በምሕረትህ ተሞላች
ሥርዐትህን አስተምረኝ፡፡ጤት