From 06e8c607180b504a5ef49d06f85b6909d8673a29 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Thu, 14 Jun 2018 11:24:10 +0300 Subject: [PATCH] Thu Jun 14 2018 11:24:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 44/07.txt | 4 ++-- 44/09.txt | 6 +++--- 44/12.txt | 6 +++--- 44/15.txt | 6 +++--- manifest.json | 5 ++++- 5 files changed, 15 insertions(+), 12 deletions(-) diff --git a/44/07.txt b/44/07.txt index 929d87f..e8bf06d 100644 --- a/44/07.txt +++ b/44/07.txt @@ -1,4 +1,4 @@ -\v 7 7. አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን +\v 7 አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን የሚጠሉንንም አሳፈርሃቸው፡፡ -\v 8 8. ዘወትር በእግዚአብሔር እንመካለን +\v 8 ዘወትር በእግዚአብሔር እንመካለን ለዘላለምም ስምህን እንወድሳለን፡፡ ሴላ \ No newline at end of file diff --git a/44/09.txt b/44/09.txt index 5627b27..53f331f 100644 --- a/44/09.txt +++ b/44/09.txt @@ -1,7 +1,7 @@ -\v 9 \v 10 \v 11 9. አሁን ግን ትተኸናል +\v 9 አሁን ግን ትተኸናል ለውርደትም ዳርገኸናል ከሰራዊታችንም ጋር አትወጣም፡፡ -10. ከጠላት ፊት እንድንሸሽ አደረግህ +\v 10 ከጠላት ፊት እንድንሸሽ አደረግህ ባላንጣዎቻችንም ዘረፉን፡፡ -11. እንደሚታረዱ በጐች አደረግኸን +\v 11 እንደሚታረዱ በጐች አደረግኸን በሕዝቦችም መካከል በተንኸን፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/44/12.txt b/44/12.txt index acddba4..a0d8acf 100644 --- a/44/12.txt +++ b/44/12.txt @@ -1,6 +1,6 @@ -\v 12 \v 13 \v 14 12. ሕዝብህን በርካሽ ዋጋ ሸጥኸው +\v 12 ሕዝብህን በርካሽ ዋጋ ሸጥኸው ከሽያጩም ያተረፍኸው የለም፡፡ -13. ለጐረቤቶቻችን ማፈሪያ +\v 13 ለጐረቤቶቻችን ማፈሪያ በዙሪያችን ላሉትም መሣቂያና መዘባበቻ አደረግኸን፡፡ -14. በሕዝቦች ዘንድ ስድብ፣ +\v 14 በሕዝቦች ዘንድ ስድብ፣ በሰዎችም መካከል ራስ የሚነቀነቅብን አደረግኸን፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/44/15.txt b/44/15.txt index 9f7fa8f..8c6d33d 100644 --- a/44/15.txt +++ b/44/15.txt @@ -1,6 +1,6 @@ -\v 15 \v 16 \v 17 15. ውርደቴ ዘወትር በፊቴ ነው +\v 15 ውርደቴ ዘወትር በፊቴ ነው ፊቴም እፍረትን ተከናንቦአል፡፡ -16. ይህም ከዘላፊውና ከተሳዳቢው ድምፅ የተነሣ +\v 16 ይህም ከዘላፊውና ከተሳዳቢው ድምፅ የተነሣ ከጠላትና ከተበቃይ የተነሣ ነው፡፡ -17. ይህ ሁሉ ቢደርስብንም፣ አንተን ግን አልረሳንም +\v 17 17. ይህ ሁሉ ቢደርስብንም፣ አንተን ግን አልረሳንም ለኪዳንህ ታማኝ መሆንንም አልተውንም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 1b01cf0..bb60617 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -340,6 +340,9 @@ "43-05", "44-01", "44-03", - "44-05" + "44-05", + "44-07", + "44-09", + "44-12" ] } \ No newline at end of file