am_psa_text_ulb/108/07.txt

6 lines
327 B
Plaintext
Raw Permalink Normal View History

\v 7 እግዚአብሔር በቅድስናው እንዲህ አለ፤
ደስ እያለኝ ሴኬምን እከፍላለሁ
የሱከትንም ሸለቆ እለካለሁ፡፡
\v 8 ገለዓድ የእኔ ነው፤ ምናሴም የእኔ ነው፤
ኤፍሬም የራስ ቁሬ፣
ይሁዳም በትረ መንግሥቴ ነው፡፡