Thu Jul 13 2017 10:31:20 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
02077608b6
commit
5d761b87f7
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
ትንቢተ አብድዩ
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\c 1 \v 1 \v 2 የአብድዩ ራእይ። ጌታ እግዚአብሔር ስለ ኤዶም እንዲህ ይላል፦ከእግዚአብሔር ዘንድ መልእክት ሰምተናል፥ መልእክተኛውም በአሕዛ
|
||||
ብ መካከል ተልኮ፥«ተነሡ! እርሷን ለመውጋት እንነሣ» ብሎአል። አነሆ፥ በአሕዛብ መካከል ታናሽ አደርግሃለሁ፥እጅግ የተናቅህ ትሆናለህ።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 3 \v 4 አንተ በዓለት ስንጣቂ ውስጥ፥በከፍታ ሥፍራ በሚገኝ ቤት የምትኖር፥ በልብህም «ማን ወደ ምድር ያወርደኛል?» የምትል ሆይ፥የልብህ ኩራት አታልሎሃል። እንደ ንስር እጅግ ከፍ ከፍ ብትል እንኳ፥ጎጆህም በከዋክብት መካከል ቢሆን እንኳ፥እኔ ከዚያ አወርድሃለሁ ይላል እግዚአብ
|
||||
ሔር።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 5 \v 6 ሌቦች ወደ አንተ ቢመጡ፥ዘራፊዎች በሌሊት ቢመጡ (አንተ እንዴት ተቆረጥህ!)፥የሚበቃቸውን ያህል ብቻ የሚሰርቁ አይደለምን? ወ
|
||||
ን ለቃሚዎች ወደ አንተ ቢመጡ ቃርሚያ አያስቀሩምን? ዔሳው ምንኛተበረበረ፥የተደበቀ ሀብቱ ምንኛ ተዘረፈ?
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 7 \v 8 \v 9 የተማማልሃቸው ሰዎች፥በጉዞህ ወደ ድንበር ይሰድዱሃል።ከአንተ ጋር መልካም ግንኙነት የነበራቸው ሰዎች አታለሉህ፥አሸነፉህ
|
||||
ም። እንጀራህን የበሉ ከበታችህ ወጥመድ ዘረጉብህ። በእርሱም ዘንድ ማስተዋል የለም። በዚያ ቀን ከኤዶም ጥበበኞችን፥ከዔሳውም ተራራ ማስተዋ
|
||||
ልን አላጠፋምን? ይላል እግዚአብሔር።ቴማን ሆይ፥ ሰው ሁሉ ከዔሳው ተራራ ታርዶ ይጠፋ ዘንድ፤፡ኃያላንህ ይደነግጣሉ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 10 \v 11 በወንድምህ በያዕቆብ ላይ ስለ ተፈጸመ ግፍ፥እፍረት ይከድንሃል፥ለዘላለምም ትጠፋለህ። እንግዶች ሀብቱን በዘረፉበት፥ባዕዳንም በበ ሮቹ በገቡበት፥በኢየሩሳሌምም ላይ ዕጣ በተጣጣሉበት ቀን፤አንተም ገለልተኛ ሆነህ በቆምህበት ቀን፥ ከእነርሱ እንደ አንዱ ሆነሃል።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 12 \v 13 \v 14 ነገር ግን ወንድምህ በገጠመው ክፉ ቀን ሐሴት ማድረግ አይገባህም ነበር፥በጥፋታቸው ቀን በይሁዳ ሕዝብ ላይ መደሰት አይገ ባህም ነበር፤በጭንቀታቸው ቀን ትኩራራ ዘንድ አይገባህም ነበር።በጥፋታቸው ቀን በሕዝቤ በር ትገባ ዘንድ አይገባህም ነበር፥በጥፋታቸው ቀን በመ ከራቸው ሐሴት ማድረግ አይገባህም ነበር፤በጥፋታቸው ቀን ሀብታቸውን መዝረፍ አይገባህም ነበር። የሸሹትን ለመግደል በመስቀለኛ መንገድ ላይ ትቆም ዘንድ አይገባህም ነበር፤በጭንቀት ቀን የተረፉለትን አሳልፈህ መስጠት አይገባህም ነበር።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 15 \v 16 የእግዚአብሔር ቀን በአሕዛብ ሁሉ ላይ ቀርቦአልና። እንዳደረግኽው እንዲሁ ይደረግብሃል፥ ሥራህ በገዛ ራስህ ላይ ይመለሳል። በቅ
|
||||
ዱስ ተራራዬ ላይ እንደጠጣችሁ፥አሕዛብ ሁሉ ዘወትር ይጠጣሉ። ይጠጣሉ፥ይጨልጡማል፤ከዚህ በፊት እንዳልሆኑት ይሆናሉ።
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 17 \v 18 በጽዮን ተራራ ያመለጡ ይገኛሉ፥ እርሱም ቅዱስ ይሆናል፤የያዕቆብም ቤት የገዛ ራሱን ርስት ይወርሳል። የያዕቆብ ቤት እሳት፥ የዮሴ ፍ ቤት ነበልባል፥የዔሳውም ቤት ገለባ ይሆናሉ፤ያቃጥሉታል፥ይበሉታልም። ከኤሳው ቤት የሚተርፍ አይኖርም፥እግዚአብሔር ተናግሮአልና።
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 19 የኔጌብ ሰዎች የዔሳውን ተራራ ይወርሳሉ፥የቆላውም ሰዎች፦የፍልስጥኤማውያንን ምድር፥የኤፍሬምን ምድር፥የሰማሪያንም ምድር ይወርሳ
|
||||
ሉ፤ብንያምም ገለዓድን ይወርሳል።
|
Loading…
Reference in New Issue