\v 18 የኤፍሬም ሰፈር ክፍሎች በስፍራቸው ይሁኑ፡፡ የኤፍሬም ህዝብ መሪ የዓሚሁድ ልጅ ኤሊሳማ ነው፡፡ \v 19 በእርሱ ክፍል የሰራዊቱ ቁጥር 40500 ነው፡፡