am_neh_text_ulb/13/04.txt

1 line
789 B
Plaintext

\v 4 አስቀድሞ፣ ካህኑ ኤልያሴብ በቤተ መቅደሱ የግምጃ ቤቱ ኃላፊ ሆኖ ተሹሞ ነበር፡፡ እርሱም የጦቢያ ቤተዘመድ ነበር፡፡ እነርሱም የእህል ቁርባኖቹንና እጣኑን በዚያ ስፍራ አከማቹ፡፡ \v 5 ለቤተ መቅደስ የሚያገለግሉ ዕቃዎችን በዚያ አስቀመጡ፡፡ ህዝቡ ለሌዋውያን የሰጠውን ስጦታዎች በግምጃ ቤት አስቀመጡ፡፡ እግዚአብሔር ለሌዋውያኑ፣ ለዘማሪዎቹና ለበር ጠባቂዎች እንዲሰጡ ያዘዘውን የእህል፣ የወይንና የወይራ ዘይት አስራት አመጡ፡፡ ሌሎች ካህናትን ለመደገፍም ስጦታዎቹን አመጡ፡፡