Sun Jun 11 2017 09:55:46 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
b15a9fcf10
commit
0ae8625d6b
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 35 የራሳቸው ነገስታት በኖራቸው ጊዜ እንኳን፣ በዚህ በሰጠሃቸው ሰፊና ለም ምድር ለእነርሱ ባደረግካለቸው መልካም ነገሮች በተደሰቱ ጊዜ እንኳን፣ አንተን አላገለገሉህም ደግሞም ክፉ ማድረጋቸውን አላቆሙም፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 36 ስለዚህ አሁን ምድሪቱ በምታበቅለው መልካም ነገሮች ሁሉ ደስ እንዲሰኙ ለአባቶቻችን በሰጠሃቸው በዚህች ምድር ባሮች ነን፡፡ እነሆ ዛሬም በዚህ ባሮች ነን! \v 37 ስለበደልን ምድሪቱ የምታበቅለውን ነገሮች መብላት አልቻልንም፡፡ አሁን እኛን የሚገዙ ነገስታት በዚህ በሚበቅሉ ነገሮች ደስ እየተሰኙ ነው፡፡ እነርሱ ይገዙናል ከብቶቻችንንም ይወስዳሉ፡፡ እኛ እነርሱን የማገልገልና ደስ የሚያሰኛቸውን ነገሮች የማድረግ ግዴታ አለብን፡፡ በታላቅ ጉስቁልና ውስጥ እንገኛለን፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 38 ከዚህ ሁሉ የተነሳ፣ እኛ የእስራኤል ሰዎች በጥቅልል ጽሁፍ ታላቅ ስምምነት እናደርጋለን፡፡ በጥቅልሉ ላይ የመሪዎቻችንን፣ የሌዋውያንን፣ የካህናትን ስሞች እንጽፍና ማህተም እናደርግበታለን፡፡”
|
|
@ -148,6 +148,9 @@
|
|||
"09-26",
|
||||
"09-28",
|
||||
"09-30",
|
||||
"09-32"
|
||||
"09-32",
|
||||
"09-35",
|
||||
"09-36",
|
||||
"09-38"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue