am_mrk_text_ulb/08/29.txt

1 line
284 B
Plaintext

\v 29 እንደገናም እናንተስ እኔ ማን እንደሆንኩ ትላለችሁ ብሎ ጠየቃቸው፡፡ ጴጥሮስም አንተ መሲሁ ነህ በማለት መለሰለት፡፡ \v 30 ስለእርሱ ለማንም እንዳይናገሩ አስጠነቀቃቸው፡፡