am_mrk_text_ulb/11/11.txt

1 line
300 B
Plaintext

\v 11 ኢየሩሳሌም እንደ ደረሰ ወደ ቤተመቅደስ ገባ፡፡ በአካባቢው ያለውን ሁሉ ተመለከተ፤መሽቶም ነበርና ከዐሥራ ሁለቱ ጋር ወደ ቢታንያ ሄደ፡፡ \v 12 በማግስቱም ከቢታንያ እንደ ወጡ ተራበ፤