am_mrk_text_ulb/05/16.txt

1 line
295 B
Plaintext

\v 16 ሰዎችም አጋንንት ባደሩበት ሰውየ ላይ የታየው እንዴት እንደ ሆነና በእሪያዎቹ የሆነውም እንዴት እንደ ነበረ ነገሯቸው፡፡ \v 17 ኢየሱስንም ከአገራቸው እንዲወጣ ይለምኑት ጀመር፡፡