From f9c3ca26e6529ea4523923940cdaf569ebb0faf4 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Sat, 3 Jun 2017 05:30:55 -0400 Subject: [PATCH] Sat Jun 03 2017 05:30:54 GMT-0400 (Eastern Daylight Time) --- 06/37.txt | 2 +- 06/39.txt | 2 +- 06/42.txt | 2 +- 06/45.txt | 2 +- 06/48.txt | 2 +- manifest.json | 7 ++++++- 6 files changed, 11 insertions(+), 6 deletions(-) diff --git a/06/37.txt b/06/37.txt index 923a68e..f21e512 100644 --- a/06/37.txt +++ b/06/37.txt @@ -1 +1 @@ -\v 37 37እርሱ ግን መልሶ እናንተ የሚበሉትን ስጧቸው አላቸው፡፡ እነርሱም እንሂድና ይበሉ ዘንድ የአንድን ሰው የስድስት ወር ገቢ በሚያህል ገንዘብ እንጀራ ገዝተን እንስጣቸውን? አሉት፡፡ \v 38 38 እርሱም ምን ያህል እንጀራ እንዳላችሁ ሂዱና እዩ አላቸው፡፡ ባወቁ ጊዜም ያለው አምስት እንጀራና ሁለት ዓሳ ነው አሉት፡፡ \ No newline at end of file +\v 37 ግን መልሶ እናንተ የሚበሉትን ስጧቸው አላቸው፡፡ እነርሱም እንሂድና ይበሉ ዘንድ የአንድን ሰው የስድስት ወር ገቢ በሚያህል ገንዘብ እንጀራ ገዝተን እንስጣቸውን? አሉት፡፡ \v 38 ምን ያህል እንጀራ እንዳላችሁ ሂዱና እዩ አላቸው፡፡ ባወቁ ጊዜም ያለው አምስት እንጀራና ሁለት ዓሳ ነው አሉት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/06/39.txt b/06/39.txt index 66f234a..456e0d1 100644 --- a/06/39.txt +++ b/06/39.txt @@ -1 +1 @@ -\v 39 \v 40 \v 41 39እርሱም ሁሉን በአረንጓዴው ሣር ላይ በቡድን በቡድን እንዲያስቀምጡ አዘዛቸው፡፡ 40እነርሱም በመቶዎችና በሃምሳዎች እየሆኑ በረድፍ ተቀመጡ፡፡ 41እርሱም አምስቱን እንጀራና ሁለቱን ዓሳ ተቀብሎ ወደ ሰማይ በመመልከት ባረከውና ቆርሶ ለሕዝቡ እንዲያቀርቡት ለደቀመዛሙርቱ ሰጣቸው፡፡ ሁለቱን ዓሳም ለሁሉም አካፈላቸው፡፡ \ No newline at end of file +\v 39 ሁሉን በአረንጓዴው ሣር ላይ በቡድን በቡድን እንዲያስቀምጡ አዘዛቸው፡፡ \v 40 በመቶዎችና በሃምሳዎች እየሆኑ በረድፍ ተቀመጡ፡፡ \v 41 አምስቱን እንጀራና ሁለቱን ዓሳ ተቀብሎ ወደ ሰማይ በመመልከት ባረከውና ቆርሶ ለሕዝቡ እንዲያቀርቡት ለደቀመዛሙርቱ ሰጣቸው፡፡ ሁለቱን ዓሳም ለሁሉም አካፈላቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/06/42.txt b/06/42.txt index 320a563..3900e89 100644 --- a/06/42.txt +++ b/06/42.txt @@ -1 +1 @@ -\v 42 \v 43 \v 44 42ሁሉም በልተው ጠገቡ፡፡ 43አሥራ ሁለት ትላልቅ መሶብ ሙሉ ቁርስራሽ፣ እንዲሁም ከዓሳው ሰበሰቡ፡፡ 44እንጀራውን የበሉት እነዚያ 5000 ወንዶች ነበሩ፡፡ \ No newline at end of file +\v 42 በልተው ጠገቡ፡፡ \v 43 ሁለት ትላልቅ መሶብ ሙሉ ቁርስራሽ፣ እንዲሁም ከዓሳው ሰበሰቡ፡፡ \v 44 የበሉት እነዚያ 5000 ወንዶች ነበሩ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/06/45.txt b/06/45.txt index a116101..532b8cb 100644 --- a/06/45.txt +++ b/06/45.txt @@ -1 +1 @@ -\v 45 \v 46 \v 47 45ወዲያውኑ እርሱ ራሱ ሕዝቡን ሲያሰናብት ሳለ ደቀመዛሙርቱ በጀልባ ገብተው ወደ ማዶ ወደ ቤተሳይዳ ቀድመውት እንዲሻገሩ ግድ አላቸው፡፡ 46ከተለያቸው በኋላም ሊጸልይ ወደ ተራራ ፈቀቅ አለ፡፡ 47በመሸም ጊዜ ጀልባዋ በባህር ላይ ነበረች፤ እርሱም ብቻውን በምድር ላይ ነበር፡፡ \ No newline at end of file +\v 45 እርሱ ራሱ ሕዝቡን ሲያሰናብት ሳለ ደቀመዛሙርቱ በጀልባ ገብተው ወደ ማዶ ወደ ቤተሳይዳ ቀድመውት እንዲሻገሩ ግድ አላቸው፡፡ \v 46 በኋላም ሊጸልይ ወደ ተራራ ፈቀቅ አለ፡፡ \v 47 ጊዜ ጀልባዋ በባህር ላይ ነበረች፤ እርሱም ብቻውን በምድር ላይ ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/06/48.txt b/06/48.txt index a35cf6e..659ff14 100644 --- a/06/48.txt +++ b/06/48.txt @@ -1 +1 @@ -\v 48 \v 49 \v 50 48ነፋሱ ከፊት ለፊታቸው እየተቃወማቸው ሳለ ለመቅዘፍ ሲጨነቁ አያቸውና ከሌሊቱ በአራተኛው ክፍል በባህሩ ላይ እየተራመደ ወደ እነርሱ መጣ፤ ሊያልፋቸውም ይፈልግ ነበር፡፡ 49ነገር ግን በባህሩ ላይ ሲራመድ ባዩት ጊዜ ምትሃት ነው ብለው ስላሰቡ ጮኹ፡፡ 50ሁሉም አይተውት ስለነበረ ታወኩ፡፡ እርሱ ግን ወዲያው ተናገራቸውና አይዞአችሁ! እኔ ነኝ አትፍሩ! አላቸው፡፡ \ No newline at end of file +\v 48 ከፊት ለፊታቸው እየተቃወማቸው ሳለ ለመቅዘፍ ሲጨነቁ አያቸውና ከሌሊቱ በአራተኛው ክፍል በባህሩ ላይ እየተራመደ ወደ እነርሱ መጣ፤ ሊያልፋቸውም ይፈልግ ነበር፡፡ \v 49 ግን በባህሩ ላይ ሲራመድ ባዩት ጊዜ ምትሃት ነው ብለው ስላሰቡ ጮኹ፡፡ \v 50 አይተውት ስለነበረ ታወኩ፡፡ እርሱ ግን ወዲያው ተናገራቸውና አይዞአችሁ! እኔ ነኝ አትፍሩ! አላቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index d5ec6a3..1d90b4e 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -128,6 +128,11 @@ "06-26", "06-30", "06-33", - "06-35" + "06-35", + "06-37", + "06-39", + "06-42", + "06-45", + "06-48" ] } \ No newline at end of file