Sat Jun 03 2017 04:42:54 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-03 04:42:54 -04:00
parent 68c85dc0cb
commit c25d398905
4 changed files with 6 additions and 4 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 19 \v 20 19ጥቂት እልፍ እንዳለም የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብንና ወንድሙን ዮሐንስን እነርሱም በጀልባቸው ውስጥ መረቦቻቸውን ሲጠግኑ አያቸው፡፡ 20ወዲያው ጠራቸው፤ እነርሱም ዘብዴዎስ አባታቸውን ከተቀጣሪ ሰራተኞቻቸው ጋር በጀልባው ውስጥ ትተው ተከተሉት፡፡
\v 19 እልፍ እንዳለም የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብንና ወንድሙን ዮሐንስን እነርሱም በጀልባቸው ውስጥ መረቦቻቸውን ሲጠግኑ አያቸው፡፡ \v 20 ጠራቸው፤ እነርሱም ዘብዴዎስ አባታቸውን ከተቀጣሪ ሰራተኞቻቸው ጋር በጀልባው ውስጥ ትተው ተከተሉት፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 21 \v 22 21ወደ ቅፍርናሆም ሔዱ፡፡ ወዲያው በሰንበት ቀን ወደ ምኩራብ ገብቶ አስተማራቸው፡፡ 22እንደ ጸሐፍት ሳይሆን ትምህርቱ እንደ ባለሥልጣን ስለነበረ በትምህርቱ ተገረሙ፡፡
\v 21 ቅፍርናሆም ሔዱ፡፡ ወዲያው በሰንበት ቀን ወደ ምኩራብ ገብቶ አስተማራቸው፡፡ \v 22 ጸሐፍት ሳይሆን ትምህርቱ እንደ ባለሥልጣን ስለነበረ በትምህርቱ ተገረሙ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 \v 24 \v 25 \v 26 23ወዲያው ርኩስ መንፈስ ያለበት አንድ ሰው በምኩራባቸው ነበረ፡፡ 24እርሱም የናዝሬቱ ኢየሱስ ሆይ! ከአንተ ጋር ምን አለን? ልታጠፋን መጣህን? ማን እንደሆንክ አውቄሃለሁ፤ አንተ የእግዚአብሔር ቅዱስ ብሎ ጮኸ፡፡ 25ኢየሱስም ዝም በል! ከእርሱም ውጣ ብሎ ገሰጸው፡፡ 26ርኩሱም መንፈስ መሬት ላይ ጥሎ ካንፈራገጠው በኋላ በታላቅ ድምጽ ጮኾ ወጣ፡፡
\v 23 ርኩስ መንፈስ ያለበት አንድ ሰው በምኩራባቸው ነበረ፡፡ \v 24 የናዝሬቱ ኢየሱስ ሆይ! ከአንተ ጋር ምን አለን? ልታጠፋን መጣህን? ማን እንደሆንክ አውቄሃለሁ፤ አንተ የእግዚአብሔር ቅዱስ ብሎ ጮኸ፡፡ \v 25 ዝም በል! ከእርሱም ውጣ ብሎ ገሰጸው፡፡ \v 26ርኩሱም መንፈስ መሬት ላይ ጥሎ ካንፈራገጠው በኋላ በታላቅ ድምጽ ጮኾ ወጣ፡፡

View File

@ -42,6 +42,8 @@
"01-09",
"01-12",
"01-14",
"01-16"
"01-16",
"01-19",
"01-21"
]
}