From a4aed73253ac54eff29b97134c1fb6e929c538f4 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Sat, 3 Jun 2017 05:38:58 -0400 Subject: [PATCH] Sat Jun 03 2017 05:38:57 GMT-0400 (Eastern Daylight Time) --- 07/17.txt | 2 +- 07/20.txt | 2 +- 07/24.txt | 2 +- manifest.json | 4 +++- 4 files changed, 6 insertions(+), 4 deletions(-) diff --git a/07/17.txt b/07/17.txt index ebbcef6..0dd72fa 100644 --- a/07/17.txt +++ b/07/17.txt @@ -1 +1 @@ -\v 17 17ከሕዝቡ ተለይቶ ወደ ቤት እንደ ገባም ደቀመዛሙርቱ ስለ ምሳሌው ጠየቁት፡፡ \v 18 18እርሱም፣እናንተም አልተረዳችሁምን? ከውጭ ወደ ውስጡ ገብቶ ሰውን የሚያረክሰው ምንም ነገር እንደሌለ አታስተውሉምን? አላቸው፡፡ \v 19 19ምክንያቱም ፣ወደ ውስጡ (ዐፉ) የሚገባው ነገር ወደ ሆዱ እንጂ ወደ ልቡ የሚገባ ስላልሆነ ከሰውነቱ የሚወጣ አይደለምን? ይህን በማለቱ ምግብ ሁሉ ንጹሕ መሆኑን ተናገረ፡፡ \ No newline at end of file +\v 17 ከ ዝቡ ተለይቶ ወደ ቤት እንደ ገባም ደቀመዛሙርቱ ስለ ምሳሌው ጠየቁት፡፡ \v 18 አልተረዳችሁምን? ከውጭ ወደ ውስጡ ገብቶ ሰውን የሚያረክሰው ምንም ነገር እንደሌለ አታስተውሉምን? አላቸው፡፡ \v 19 ፣ወደ ውስጡ (ዐፉ) የሚገባው ነገር ወደ ሆዱ እንጂ ወደ ልቡ የሚገባ ስላልሆነ ከሰውነቱ የሚወጣ አይደለምን? ይህን በማለቱ ምግብ ሁሉ ንጹሕ መሆኑን ተናገረ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/20.txt b/07/20.txt index ec6c0d1..deecd09 100644 --- a/07/20.txt +++ b/07/20.txt @@ -1 +1 @@ -\v 20 \v 21 \v 22 \v 23 20እንዲህም አለ፤ ከሰው የሚወጣ ያ ሰውን ያረክሰዋል፡፡ 21ከውስጥ ከሰው ልብ 22ክፉ ሐሳብ፣ዝሙት፣መስረቅ፣መግደል፣ ምንዝር፣ ስግብግብነት፣ክፋት፣ ማታለል፣ መዳራት፣ምቀኝነት፣ስም ማጥፋት፣ትእቢት፣ስንፍና ይወጣሉ፡፡ 23እነዚህ ክፉ ነገሮች ሁሉ ከውስጥ ይወጣሉ፡ ሰውንም ያረክሱታል፡፡ \ No newline at end of file +\v 20 አለ፤ ከሰው የሚወጣ ያ ሰውን ያረክሰዋል፡፡ \v 21 ከውስጥ ከሰው ልብ \v 22 ሐሳብ፣ዝሙት፣መስረቅ፣መግደል፣ ምንዝር፣ ስግብግብነት፣ክፋት፣ ማታለል፣ መዳራት፣ምቀኝነት፣ስም ማጥፋት፣ትእቢት፣ስንፍና ይወጣሉ፡፡ \v 23 ክፉ ነገሮች ሁሉ ከውስጥ ይወጣሉ፡ ሰውንም ያረክሱታል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/07/24.txt b/07/24.txt index e027bf1..2f67c7b 100644 --- a/07/24.txt +++ b/07/24.txt @@ -1 +1 @@ -\v 24 \v 25 \v 26 24ከዚያም ተነሥቶ ወደ ጢሮስና ሲዶና አካባቢ ሄደ፡፡ ያለበትን ማንም እንዳያውቅም ወደ አንድ ቤት ገባ ፤ሆኖም ሊደበቅ አልቻለም፡፡ 25ወዲያውኑም ስለ እርሱ የሰማችና ትንሽ ልጅዋ በእርኩስ መንፈስ የተያዘችባት አንዲት ሴት ወደ እርሱ መጥታ በእግሩ ሥር ተደፋች፡፡ 26 ሴቲቱ ዝርያዋ ከሲሮፊኒቃዊት ወገን የሆነ ግሪካዊት ነበረች፡፡ እርስዋም ኢየሱስ በልጅዋ ውስጥ ያለውን ጋኔን እንዲያወጣላት ለመነቸው፡፡ \ No newline at end of file +\v 24 24ከዚያም ተነሥቶ ወደ ጢሮስና ሲዶና አካባቢ ሄደ፡፡ ያለበትን ማንም እንዳያውቅም ወደ አንድ ቤት ገባ ፤ሆኖም ሊደበቅ አልቻለም፡፡ \v 25 25ወዲያውኑም ስለ እርሱ የሰማችና ትንሽ ልጅዋ በእርኩስ መንፈስ የተያዘችባት አንዲት ሴት ወደ እርሱ መጥታ በእግሩ ሥር ተደፋች፡፡ \v 26 26 ሴቲቱ ዝርያዋ ከሲሮፊኒቃዊት ወገን የሆነ ግሪካዊት ነበረች፡፡ እርስዋም ኢየሱስ በልጅዋ ውስጥ ያለውን ጋኔን እንዲያወጣላት ለመነቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 96e69a8..40650fe 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -143,6 +143,8 @@ "07-06", "07-08", "07-11", - "07-14" + "07-14", + "07-17", + "07-20" ] } \ No newline at end of file