From 2ff47c6afe164542d350a398d9155efc158469ed Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Mon, 5 Jun 2017 15:23:10 +0300 Subject: [PATCH] Mon Jun 05 2017 15:23:10 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 01/01.txt | 6 +----- 01/04.txt | 6 +----- 01/07.txt | 6 +----- 01/09.txt | 6 +----- 01/12.txt | 6 +----- 01/14.txt | 6 +----- 01/16.txt | 6 +----- 01/19.txt | 6 +----- 01/21.txt | 6 +----- 01/23.txt | 6 +----- 01/27.txt | 6 +----- 01/29.txt | 6 +----- 01/32.txt | 6 +----- 01/35.txt | 6 +----- 01/38.txt | 6 +----- 01/40.txt | 6 +----- front/title.txt | 6 +----- manifest.json | 16 ++++++++++++++++ 18 files changed, 33 insertions(+), 85 deletions(-) diff --git a/01/01.txt b/01/01.txt index 4b67183..783ec37 100644 --- a/01/01.txt +++ b/01/01.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\c 1 \v 1 \v 2 \v 3 1የእግዚአብሔር ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መጀመሪያ፡፡ 2በነብዩ በኢሳይያስ እንደተጻፈው እነሆ! መንገድን የሚያዘጋጅላችሁን መልዕክተኛዬን በፊታችሁ እልካለሁ፤ 3የጌታን መንገድን አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ ብሎ በምድረበዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ፡፡ -======= -\c 1 \v 1 ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መጀመሪያ፡፡ \v 2 በነብዩ በኢሳይያስ እንደተጻፈው እነሆ! መንገድን የሚያዘጋጅላችሁን መልዕክተኛዬን በፊታችሁ እልካለሁ፤ \v 3 መንገድን አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ ብሎ በምድረበዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\c 1 \v 1 ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መጀመሪያ፡፡ \v 2 በነብዩ በኢሳይያስ እንደተጻፈው እነሆ! መንገድን የሚያዘጋጅላችሁን መልዕክተኛዬን በፊታችሁ እልካለሁ፤ \v 3 መንገድን አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ ብሎ በምድረበዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/04.txt b/01/04.txt index 1eaec4c..cab1ba5 100644 --- a/01/04.txt +++ b/01/04.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 4 \v 5 \v 6 4ዮሐንስ በምድረበዳ እያጠመቀና ለኃጢአት ይቅርታ የንሰሐን ጥምቀት እየሰበከ መጣ፡፡ 5በይሁዳ ሁሉና በኢየሩሳሌም ያሉ ሁሉ ወደ እርሱ ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ እየመጡ ኃጢአታቸውን በመናዘዝ ይጠመቁ ነበር፡፡ 6ዮሐንስ የግመል ጠጉር ይለብስና ወገቡን በቆዳ መታጠቂያ ይታጠቅ፣ አንበጣና የበረሃ ማርም ይበላ ነበር፡፡ -======= -\v 4 በምድረበዳ እያጠመቀና ለኃጢአት ይቅርታ የንሰሐን ጥምቀት እየሰበከ መጣ፡፡ \v 5 ሁሉና በኢየሩሳሌም ያሉ ሁሉ ወደ እርሱ ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ እየመጡ ኃጢአታቸውን በመናዘዝ ይጠመቁ ነበር፡፡ \v 6 የግመል ጠጉር ይለብስና ወገቡን በቆዳ መታጠቂያ ይታጠቅ፣ አንበጣና የበረሃ ማርም ይበላ ነበር፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 4 በምድረበዳ እያጠመቀና ለኃጢአት ይቅርታ የንሰሐን ጥምቀት እየሰበከ መጣ፡፡ \v 5 ሁሉና በኢየሩሳሌም ያሉ ሁሉ ወደ እርሱ ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ እየመጡ ኃጢአታቸውን በመናዘዝ ይጠመቁ ነበር፡፡ \v 6 የግመል ጠጉር ይለብስና ወገቡን በቆዳ መታጠቂያ ይታጠቅ፣ አንበጣና የበረሃ ማርም ይበላ ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/07.txt b/01/07.txt index cf0be1d..37ee6ef 100644 --- a/01/07.txt +++ b/01/07.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 7 \v 8 7እርሱም የጫማውን ማሰሪያ ለመፍታት የማልበቃ ከእኔ ይልቅ ታላቅ የሆነ እርሱ ከበስተኋላዬ ይመጣል፡፡ 8እኔ በውሃ አጥምቄአችኋለሁ፤ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል እያለ ይሰብክ ነበር፡፡ -======= -\v 7 የጫማውን ማሰሪያ ለመፍታት የማልበቃ ከእኔ ይልቅ ታላቅ የሆነ እርሱ ከበስተኋላዬ ይመጣል፡፡ \v 8 በውሃ አጥምቄአችኋለሁ፤ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል እያለ ይሰብክ ነበር፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 7 የጫማውን ማሰሪያ ለመፍታት የማልበቃ ከእኔ ይልቅ ታላቅ የሆነ እርሱ ከበስተኋላዬ ይመጣል፡፡ \v 8 በውሃ አጥምቄአችኋለሁ፤ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል እያለ ይሰብክ ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/09.txt b/01/09.txt index 31ae022..d44767e 100644 --- a/01/09.txt +++ b/01/09.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 9 \v 10 \v 11 9በነዚያ ቀናት ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት በመምጣት በዮርዳኖስ ውስጥ በዮሐንስ ተጠመቀ፡፡ 10ከውሃው እንደወጣም ሰማይ ሲከፈት፣ መንፈስ ቅዱስም እንደ እርግብ በእርሱ ላይ ሲወርድ አየ፤ 11የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፤ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምጽም ከሰማያት መጣ፡፡ -======= -\v 9 ቀናት ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት በመምጣት በዮርዳኖስ ውስጥ በዮሐንስ ተጠመቀ፡፡ \v 10 እንደወጣም ሰማይ ሲከፈት፣ መንፈስ ቅዱስም እንደ እርግብ በእርሱ ላይ ሲወርድ አየ፤ \v 11 ልጄ አንተ ነህ፤ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምጽም ከሰማያት መጣ፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 9 ቀናት ኢየሱስ ከገሊላ ናዝሬት በመምጣት በዮርዳኖስ ውስጥ በዮሐንስ ተጠመቀ፡፡ \v 10 እንደወጣም ሰማይ ሲከፈት፣ መንፈስ ቅዱስም እንደ እርግብ በእርሱ ላይ ሲወርድ አየ፤ \v 11 ልጄ አንተ ነህ፤ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምጽም ከሰማያት መጣ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/12.txt b/01/12.txt index afcf6ca..47e9315 100644 --- a/01/12.txt +++ b/01/12.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 12 \v 13 12ወዲያውም መንፈስ ቅዱስ ወደ ምድረበዳ መራው፡፡ 13በሰይጣን እየተፈተነም በምድረበዳ ለአርባ ቀን ቆየ፡፡ ከዱር አራዊትም ጋር ነበረ፤ መላዕክትም አገለገሉት፡፡ -======= -\v 12 መንፈስ ቅዱስ ወደ ምድረበዳ መራው፡፡ \v 13 በሰይጣን እየተፈተነም በምድረበዳ ለአርባ ቀን ቆየ፡፡ ከዱር አራዊትም ጋር ነበረ፤ መላዕክትም አገለገሉት፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 12 መንፈስ ቅዱስ ወደ ምድረበዳ መራው፡፡ \v 13 በሰይጣን እየተፈተነም በምድረበዳ ለአርባ ቀን ቆየ፡፡ ከዱር አራዊትም ጋር ነበረ፤ መላዕክትም አገለገሉት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/14.txt b/01/14.txt index 11bd763..135330f 100644 --- a/01/14.txt +++ b/01/14.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 14 \v 15 14ዮሐንስ ታልፎ ከተሰጠ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን የምሥራች ቃል እየሰበከ ወደ ገሊላ መጣ፡፡ 15ዘመኑ ተፈጸመ፤የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንሰሐ ግቡ፤ በወንጌልም እመኑ ይል ነበር፡፡ -======= -\v 14 ታልፎ ከተሰጠ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን የምሥራች ቃል እየሰበከ ወደ ገሊላ መጣ፡፡ \v 15 ተፈጸመ፤የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንሰሐ ግቡ፤ በወንጌልም እመኑ ይል ነበር፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 14 ታልፎ ከተሰጠ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን የምሥራች ቃል እየሰበከ ወደ ገሊላ መጣ፡፡ \v 15 ተፈጸመ፤የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንሰሐ ግቡ፤ በወንጌልም እመኑ ይል ነበር፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/16.txt b/01/16.txt index 393feb7..2021f50 100644 --- a/01/16.txt +++ b/01/16.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 16 \v 17 \v 18 16በገሊላ ባህር ዳር ሲያልፍ ሳለ ስምዖን ጴጥሮስንና ወንድሙን እንድርያስን መረባቸውን ወደ ባህር ሲጥሉ አያቸው፤ አሳ አጥማጆች ነበሩና፡፡ 17ኢየሱስም በኋላዬ ኑና ሰዎችን የምታጠምዱ አደርጋችኋለሁ አላቸው፡፡ 18ወዲያውም መረቦቻቸውን ትተው ተከተሉት፡፡ -======= -\v 16 ባህር ዳር ሲያልፍ ሳለ ስምዖን ጴጥሮስንና ወንድሙን እንድርያስን መረባቸውን ወደ ባህር ሲጥሉ አያቸው፤ አሳ አጥማጆች ነበሩና፡፡ \v 17 በኋላዬ ኑና ሰዎችን የምታጠምዱ አደርጋችኋለሁ አላቸው፡፡ \v 18 መረቦቻቸውን ትተው ተከተሉት፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 16 ባህር ዳር ሲያልፍ ሳለ ስምዖን ጴጥሮስንና ወንድሙን እንድርያስን መረባቸውን ወደ ባህር ሲጥሉ አያቸው፤ አሳ አጥማጆች ነበሩና፡፡ \v 17 በኋላዬ ኑና ሰዎችን የምታጠምዱ አደርጋችኋለሁ አላቸው፡፡ \v 18 መረቦቻቸውን ትተው ተከተሉት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/19.txt b/01/19.txt index 1c980ff..6aabbfd 100644 --- a/01/19.txt +++ b/01/19.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 19 \v 20 19ጥቂት እልፍ እንዳለም የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብንና ወንድሙን ዮሐንስን እነርሱም በጀልባቸው ውስጥ መረቦቻቸውን ሲጠግኑ አያቸው፡፡ 20ወዲያው ጠራቸው፤ እነርሱም ዘብዴዎስ አባታቸውን ከተቀጣሪ ሰራተኞቻቸው ጋር በጀልባው ውስጥ ትተው ተከተሉት፡፡ -======= -\v 19 እልፍ እንዳለም የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብንና ወንድሙን ዮሐንስን እነርሱም በጀልባቸው ውስጥ መረቦቻቸውን ሲጠግኑ አያቸው፡፡ \v 20 ጠራቸው፤ እነርሱም ዘብዴዎስ አባታቸውን ከተቀጣሪ ሰራተኞቻቸው ጋር በጀልባው ውስጥ ትተው ተከተሉት፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 19 እልፍ እንዳለም የዘብዴዎስን ልጅ ያዕቆብንና ወንድሙን ዮሐንስን እነርሱም በጀልባቸው ውስጥ መረቦቻቸውን ሲጠግኑ አያቸው፡፡ \v 20 ጠራቸው፤ እነርሱም ዘብዴዎስ አባታቸውን ከተቀጣሪ ሰራተኞቻቸው ጋር በጀልባው ውስጥ ትተው ተከተሉት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/21.txt b/01/21.txt index 488cfb2..f1e9149 100644 --- a/01/21.txt +++ b/01/21.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 21 \v 22 21ወደ ቅፍርናሆም ሔዱ፡፡ ወዲያው በሰንበት ቀን ወደ ምኩራብ ገብቶ አስተማራቸው፡፡ 22እንደ ጸሐፍት ሳይሆን ትምህርቱ እንደ ባለሥልጣን ስለነበረ በትምህርቱ ተገረሙ፡፡ -======= -\v 21 ቅፍርናሆም ሔዱ፡፡ ወዲያው በሰንበት ቀን ወደ ምኩራብ ገብቶ አስተማራቸው፡፡ \v 22 ጸሐፍት ሳይሆን ትምህርቱ እንደ ባለሥልጣን ስለነበረ በትምህርቱ ተገረሙ፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 21 ቅፍርናሆም ሔዱ፡፡ ወዲያው በሰንበት ቀን ወደ ምኩራብ ገብቶ አስተማራቸው፡፡ \v 22 ጸሐፍት ሳይሆን ትምህርቱ እንደ ባለሥልጣን ስለነበረ በትምህርቱ ተገረሙ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/23.txt b/01/23.txt index d5663e0..c08d286 100644 --- a/01/23.txt +++ b/01/23.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 23 \v 24 \v 25 \v 26 23ወዲያው ርኩስ መንፈስ ያለበት አንድ ሰው በምኩራባቸው ነበረ፡፡ 24እርሱም የናዝሬቱ ኢየሱስ ሆይ! ከአንተ ጋር ምን አለን? ልታጠፋን መጣህን? ማን እንደሆንክ አውቄሃለሁ፤ አንተ የእግዚአብሔር ቅዱስ ብሎ ጮኸ፡፡ 25ኢየሱስም ዝም በል! ከእርሱም ውጣ ብሎ ገሰጸው፡፡ 26ርኩሱም መንፈስ መሬት ላይ ጥሎ ካንፈራገጠው በኋላ በታላቅ ድምጽ ጮኾ ወጣ፡፡ -======= -\v 23 ርኩስ መንፈስ ያለበት አንድ ሰው በምኩራባቸው ነበረ፡፡ \v 24 የናዝሬቱ ኢየሱስ ሆይ! ከአንተ ጋር ምን አለን? ልታጠፋን መጣህን? ማን እንደሆንክ አውቄሃለሁ፤ አንተ የእግዚአብሔር ቅዱስ ብሎ ጮኸ፡፡ \v 25 ዝም በል! ከእርሱም ውጣ ብሎ ገሰጸው፡፡ \v 26 መንፈስ መሬት ላይ ጥሎ ካንፈራገጠው በኋላ በታላቅ ድምጽ ጮኾ ወጣ፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 23 ርኩስ መንፈስ ያለበት አንድ ሰው በምኩራባቸው ነበረ፡፡ \v 24 የናዝሬቱ ኢየሱስ ሆይ! ከአንተ ጋር ምን አለን? ልታጠፋን መጣህን? ማን እንደሆንክ አውቄሃለሁ፤ አንተ የእግዚአብሔር ቅዱስ ብሎ ጮኸ፡፡ \v 25 ዝም በል! ከእርሱም ውጣ ብሎ ገሰጸው፡፡ \v 26 መንፈስ መሬት ላይ ጥሎ ካንፈራገጠው በኋላ በታላቅ ድምጽ ጮኾ ወጣ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/27.txt b/01/27.txt index f620138..7afc58b 100644 --- a/01/27.txt +++ b/01/27.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 27 \v 28 27ሕዝቡም ሁሉ በጣም ተገረሙና ይህ አዲስ ትምህርት ምንድነው? ርኩሳን መናፍስትን እንኳን በሥልጣን ያዛቸዋልና እነርሱም ይታዘዙለታል በማለት እርስ በርሳቸው ተጠያየቁ፡፡ 28ስለ እርሱም በገሊላ አውራጃና በዙሪያው ባሉ ሀገራት ሁሉ ዝናው ወጣ፡፡ -======= -\v 27 ሁሉ በጣም ተገረሙና ይህ አዲስ ትምህርት ምንድነው? ርኩሳን መናፍስትን እንኳን በሥልጣን ያዛቸዋልና እነርሱም ይታዘዙለታል በማለት እርስ በርሳቸው ተጠያየቁ፡፡ \v 28 እርሱም በገሊላ አውራጃና በዙሪያው ባሉ ሀገራት ሁሉ ዝናው ወጣ፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 27 ሁሉ በጣም ተገረሙና ይህ አዲስ ትምህርት ምንድነው? ርኩሳን መናፍስትን እንኳን በሥልጣን ያዛቸዋልና እነርሱም ይታዘዙለታል በማለት እርስ በርሳቸው ተጠያየቁ፡፡ \v 28 እርሱም በገሊላ አውራጃና በዙሪያው ባሉ ሀገራት ሁሉ ዝናው ወጣ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/29.txt b/01/29.txt index b4aa891..03c35c1 100644 --- a/01/29.txt +++ b/01/29.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 29 \v 30 \v 31 29ከምኩራብ እንደወጡ ወዲያው ከዮሐንስና ከያዕቆብ ጋር ወደ ስምዖንና እንድርያስ ቤት መጡ፡፡ 30በዚህ ጊዜ የስምዖን አማት አተኵሷት ተኝታ ነበርና ወዲያው ስለ እርስዋ ነገሩት፡፡ 31እርሱም እጇን ይዞ አስነሳት፤ ወዲያውኑ ትኵሳቱ ለቀቃትና አገለገለቻቸው፡፡ -======= -\v 29 እንደወጡ ወዲያው ከዮሐንስና ከያዕቆብ ጋር ወደ ስምዖንና እንድርያስ ቤት መጡ፡፡ \v 30 ጊዜ የስምዖን አማት አተኵሷት ተኝታ ነበርና ወዲያው ስለ እርስዋ ነገሩት፡፡ \v 31 እጇን ይዞ አስነሳት፤ ወዲያውኑ ትኵሳቱ ለቀቃትና አገለገለቻቸው፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 29 እንደወጡ ወዲያው ከዮሐንስና ከያዕቆብ ጋር ወደ ስምዖንና እንድርያስ ቤት መጡ፡፡ \v 30 ጊዜ የስምዖን አማት አተኵሷት ተኝታ ነበርና ወዲያው ስለ እርስዋ ነገሩት፡፡ \v 31 እጇን ይዞ አስነሳት፤ ወዲያውኑ ትኵሳቱ ለቀቃትና አገለገለቻቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/32.txt b/01/32.txt index c33e310..b57190e 100644 --- a/01/32.txt +++ b/01/32.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 32 \v 33 \v 34 32ፀሐይ ጠልቃ በመሸ ጊዜም ብዙ በሽተኞችንና በአጋንንት የተያዙትን ወደ እርሱ አመጧቸው፡፡ 33የከተማው ሰው ሁሉ በአንድነት በቤቱ ደጃፍ ተከማችቶ ነበር፡፡ 34ብዙዎችን በተለያየ በሽታ የታመሙትን ፈወሳቸው፤ ብዙ አጋንንንትንም አወጣ፡፡ አጋንንቱ ማን መሆኑን አውቀውት ነበርና እንዳይገልጡት አዘዛቸው፡፡ -======= -\v 32 ጠልቃ በመሸ ጊዜም ብዙ በሽተኞችንና በአጋንንት የተያዙትን ወደ እርሱ አመጧቸው፡፡ \v 33 ሰው ሁሉ በአንድነት በቤቱ ደጃፍ ተከማችቶ ነበር፡፡ \v 34 በተለያየ በሽታ የታመሙትን ፈወሳቸው፤ ብዙ አጋንንንትንም አወጣ፡፡ አጋንንቱ ማን መሆኑን አውቀውት ነበርና እንዳይገልጡት አዘዛቸው፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 32 ጠልቃ በመሸ ጊዜም ብዙ በሽተኞችንና በአጋንንት የተያዙትን ወደ እርሱ አመጧቸው፡፡ \v 33 ሰው ሁሉ በአንድነት በቤቱ ደጃፍ ተከማችቶ ነበር፡፡ \v 34 በተለያየ በሽታ የታመሙትን ፈወሳቸው፤ ብዙ አጋንንንትንም አወጣ፡፡ አጋንንቱ ማን መሆኑን አውቀውት ነበርና እንዳይገልጡት አዘዛቸው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/35.txt b/01/35.txt index 45d1a95..f541e7b 100644 --- a/01/35.txt +++ b/01/35.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 35 \v 36 \v 37 35በማግስቱ እጅግ በማለዳ ተነስቶ ለብቻው ወደ ምድረበዳ ሔደና ጸለየ፡፡ 36ስምዖንና ከእርሱ ጋር የነበሩትም ተከተሉት፡፡ 37ባገኙትም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ይፈልጉሃል አሉት፡፡ -======= -\v 35 እጅግ በማለዳ ተነስቶ ለብቻው ወደ ምድረበዳ ሔደና ጸለየ፡፡ \v 36 ከእርሱ ጋር የነበሩትም ተከተሉት፡፡ \v 37 ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ይፈልጉሃል አሉት፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 35 እጅግ በማለዳ ተነስቶ ለብቻው ወደ ምድረበዳ ሔደና ጸለየ፡፡ \v 36 ከእርሱ ጋር የነበሩትም ተከተሉት፡፡ \v 37 ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ይፈልጉሃል አሉት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/38.txt b/01/38.txt index dc6827d..ba6aae1 100644 --- a/01/38.txt +++ b/01/38.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 38 \v 39 38እርሱም የምሥራቹን ቃል እንድሰብክ ወደ ሌሎቹ ከተሞች ደግሞ እንሂድ፣ ስለዚህ ጉዳይ መጥቻለሁና አላቸው፡፡ 39በገሊላ ወዳሉ ምኩራቦቻቸው ሁሉ እየገባ ሰበከላቸው፣ አጋንንትንም አወጣ፡፡ -======= -\v 38 የምሥራቹን ቃል እንድሰብክ ወደ ሌሎቹ ከተሞች ደግሞ እንሂድ፣ ስለዚህ ጉዳይ መጥቻለሁና አላቸው፡፡ \v 39 ወዳሉ ምኩራቦቻቸው ሁሉ እየገባ ሰበከላቸው፣ አጋንንትንም አወጣ፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 38 የምሥራቹን ቃል እንድሰብክ ወደ ሌሎቹ ከተሞች ደግሞ እንሂድ፣ ስለዚህ ጉዳይ መጥቻለሁና አላቸው፡፡ \v 39 ወዳሉ ምኩራቦቻቸው ሁሉ እየገባ ሰበከላቸው፣ አጋንንትንም አወጣ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/01/40.txt b/01/40.txt index 979cd04..fc73b1c 100644 --- a/01/40.txt +++ b/01/40.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -\v 40 \v 41 \v 42 40አንድ ለምጻም ወደ እርሱ መጥቶ ሰገደለትና ብትፈቅድስ ልታነጻኝ ትችላለህ ብሎ ለመነው፡፡ 41እርሱም አዘነለት፤ እጁን ዘርግቶ ዳሰሰውና እፈቅዳለሁ፣ ንጻ! አለው፡፡ 42ወዲያውም ለምጹ ለቀቀውና ንጹህ ሆነ፡፡ -======= -\v 40 ለምጻም ወደ እርሱ መጥቶ ሰገደለትና ብትፈቅድስ ልታነጻኝ ትችላለህ ብሎ ለመነው፡፡ \v 41 አዘነለት፤ እጁን ዘርግቶ ዳሰሰውና እፈቅዳለሁ፣ ንጻ! አለው፡፡ \v 42 ለምጹ ለቀቀውና ንጹህ ሆነ፡፡ ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +\v 40 ለምጻም ወደ እርሱ መጥቶ ሰገደለትና ብትፈቅድስ ልታነጻኝ ትችላለህ ብሎ ለመነው፡፡ \v 41 አዘነለት፤ እጁን ዘርግቶ ዳሰሰውና እፈቅዳለሁ፣ ንጻ! አለው፡፡ \v 42 ለምጹ ለቀቀውና ንጹህ ሆነ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/front/title.txt b/front/title.txt index 7e59fd7..6304a31 100644 --- a/front/title.txt +++ b/front/title.txt @@ -1,5 +1 @@ -<<<<<<< HEAD -ማርቆስ -======= -Mark ->>>>>>> c97012ff757cfd6d521e6606450f0d721dd5c083 +ማርቆስ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 04e922b..485e6c1 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -38,7 +38,23 @@ "Burje" ], "finished_chunks": [ + "front-title", "01-title", + "01-01", + "01-04", + "01-07", + "01-09", + "01-12", + "01-14", + "01-16", + "01-19", + "01-21", + "01-23", + "01-27", + "01-29", + "01-32", + "01-35", + "01-38", "02-title", "03-title", "03-26",