\v 18 ኃጢአትን ይቅር የሚል
የርስቱንም ትሩፍ መተላለፍ የሚምር
እንደ አንተ ያለ አምላክ ማነው?
የኪዳን ታማኝነትህን ለእኛ ማሳየት ደስ ስለሚልህ
አንተ ለዘላለም አትቆጣም፡፡