|
\v 6 ስለዚህ ሰማርያን ሜዳ ላይ እንዳለ ፍርስራሽ ክምር፣
|
|
ወይን እንደሚተከልባትም ቦታ አደርጋታለሁ፡፡
|
|
የከተማዋን ፍርስራሽ ድንጋይ
|
|
ወደ ሸለቆው አወርዳለሁ፤
|
|
መሠረቶችዋንም እገልጣለሁ፡፡
|
|
\v 7 ምስሎቿ ሁሉ ይሰባበራሉ፤
|
|
ለእርሷ የተሰጡ ስጦታዎችም ይቃጠላሉ፡፡
|
|
ጣዎቶችዋም ሁሉ ለጥፋት ይሆናሉ፡፡
|
|
እነዚህን የሰበሰበችው ለዝሙት
|
|
ሥራዋ ካገኘችው ገጸ በረከት እንደ ነበር ሁሉ
|
|
አሁንም ገጸ በረከትዋ የዝሙት አዳሪነት ዋጋ
|
|
መቀበያ ይሆናል፡፡ |