am_mat_text_ulb/26/57.txt

1 line
426 B
Plaintext

\v 57 ኢየሱስን የያዙ ሰዎች የአይሁድ ሕግ መምህራንና ሽማግሌዎቹ ተሰብስበው ወደ ነበሩበት ወደ ሊቀ ካህኑ ወደ ቀያፋ ቤት ወሰዱት፡፡ \v 58 ጴጥሮስ ግን ከሩቅ ሆኖ እስከ ሊቀ ካህኑ ግቢ ድረስ ተከተለው፤ ወደ ውስጥ ገብቶም የሚሆነውን ለማየት ከጠባቂዎቹ ጋር ተቀመጠ፡፡