am_mat_text_ulb/24/15.txt

1 line
437 B
Plaintext

\v 15 ስለዚህ በነቢዩ ዳንኤል የተነገረለት የጥፋት ርኩሰት በተተቀደሰው ቦታ ቆሞ ስታዩ፣ (ያኔ አንባቢው ያስተውል) \v 16 በይሁዳ ያሉ ወደ ተራሮች ይሽሹ፣ \v 17 ጣራ ላይ ያለ ሰው ቤቱ ያለውን ምንም ነገር ከቤቱ ለመውሰድ አይመለስ፣ \v 18 በእርሻ ያለ ልብሱን ለመውሰድ አይመለስ፡፡