\v 6 ጦርነትንና የጦርነት ዜና ትሰማላችሁ፤ በፍጹም እንዳትታወኩ፤ ምክንያቱም እነዚህ ነገሮች እንዲሆኑ ግድ ነው፤ ቢሆንም፣ መጨረሻው ገና ነው፡፡ \v 7 ሕዝብ በሕዝብ ላይ፣ መንግሥት በመንግሥት ላይ ይነሣል፡፡ በተለያየ ቦታ ችጋርና የምድር መናወጥ ይሆናል፡፡ \v 8 እነዚሀ ሁሉ ግን የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው፡፡