am_mat_text_ulb/22/23.txt

1 line
336 B
Plaintext

\v 23 በዚያው ቀን የሙታን ትንሣኤ የለም የሚሉ ጥቂት ሰዱቃውያን ወደ እርሱ መጡ፡፡ \v 24 ‹‹መምህር፣ ‹አንድ ሰው ልጅ ሳይወልድ ከሞተ ሚስቱን ወንድሙ እንዲያገባና ለወንድሙ ልጅ እንዲወልድለት ሙሴ ተናግሮአል›