am_mat_text_ulb/22/08.txt

1 line
593 B
Plaintext

\v 8 ከዚያም ለአገልጋዮቹ እንዲህ አለ፤ ሰርጉ ተዘጋጅቶአል፤ ጥሪ የተደረገላቸው ሰዎች ግን የሚገባቸው ሆነው አልተገኙም፡፡ \v 9 ስለዚህ ወደ ዐውራ መንገድ ማቋረጫ ሄዳችሁ የምታገኙትን ያህል ሰዎች ወደ ሰርጉ ግብዣ ጥሩ፡፡ \v 10 ሰዎቹም ወደ ዐውራው መንገድ ሄደው መልካምም ሆኑ መጥፎዎች ያገኙትን ሁሉ አንድ ላይ ሰበሰቡ፡፡ ስለዚህ የግብዣው አዳራሽ በተጋባዦች ተሞላ፡፡