am_mat_text_ulb/19/25.txt

1 line
519 B
Plaintext
Raw Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 25 ደቀ መዛሙርቱ ይህን በሰሙ ጊዜ በጣም ተደነቁና፣ ‹‹ታዲያ ማን ሊድን ይችላል? አሉ፡፡ \v 26 ኢየሱስ ወደ እነርሱ ተመልክቶ፣ ‹‹ይህ ለሰዎች የማይቻል ነው፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ሁሉ ይቻላል›› አለ፡፡ \v 27 ከዚያም ጴጥሮስ መልሶ፣ ‹‹ተመልከት፣ እኛ ሁሉን ትተን ተከተልንህ፤ ታዲያ ምን እናገኛለን? አለ፡፡