am_mat_text_ulb/15/07.txt

2 lines
439 B
Plaintext

\v 7 እናንተ ግብዞች፣ ኢሳይያስ ስለ እናንተ፣ \v 8 ‹ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል፤ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው›› ብሎ ትንቢት መናገሩ መልካም አድርጓል፡፡
\v 9 የሰዎችን ትእዛዝ እንደ ሕግ በመቁጠር የራሳቸውን ትምህርት ስለሚያስተምሩ፣ እኔን በከንቱ ያመልኩኛል፡፡›››