am_mat_text_ulb/15/04.txt

1 line
636 B
Plaintext

\v 4 እግዚአብሔር፣ ‹አባትህንና እናትህን አክብር› እንዲሁም ደግሞ ‹ስለ አባቱ ወይም ስለ እናቱ ክፉ የሚናገር በእርግጥ ይሞታል› ብሏልና፡፡ \v 5 እናንተ ግን፣ ‹‹አባቱን ወይም እናቱን፣ ‹ከእኔ የተቀበላችሁት ማንኛውም እርዳታ ለእግዚአብሔር የተሰጠ ስጦታ ነው ትላላችሁ፡፡›› \v 6 ‹‹ያ ሰው አባቱን ማክበር አያስፈልገውም›› በማለት ስለ ወጋችሁ ስትሉ የእግዚአብሔርን ቃል ትሽራላችሁ፡፡