am_mat_text_ulb/27/27.txt

1 line
471 B
Plaintext

\v 27 የአገረ ገዢው ወታደሮች ኢየሱስን ወደ ገዢው ግቢ ወሰዱትና ሰራዊቱን ሁሉ ሰበሰቡ። \v 28 ልብሱን ገፍፈው ቀይ ልብስ አለበሱት። \v 29 የእሾኽ አክሊል ሠርተው ራሱ ላይ አደረጉ፣ በቀኝ እጁ በትር አስያዙት፤ በፊቱ ተንበርክከውም፣ “የአይሁድ ንጉሥ ሆይ፣ ሰላም ለአንተ ይሁን!” እያሉ አሾፉበት።