am_mat_text_ulb/27/03.txt

1 line
524 B
Plaintext

\v 3 አሳልፎ የሰጠው ይሁዳ ኢየሱስ እንደ ተፈረደበር ሲያይ ተጸጸተ፣ሰላሣውን ጥሬ ብር ለካህናት አለቆቹና ለሽማግሌዎቹ መልሶ፣ \v 4 ”ንጹሕ ሰው አሳልፌ በመስጠት በድያለሁ” አለ። እነርሱ ግን፣ “ታድያ፣ እኛን ምን አገባን? የራስህ ጉዳይ ነው” አሉት። \v 5 ያኔ ጥሬ ብሩን ቤተ መቅደሱ ውስጥ ወረወረና ወደ ውጭ ሄዶ ራሱን ሰቀለ።