am_mat_text_ulb/22/37.txt

1 line
281 B
Plaintext

\v 37 ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ ‹‹እግዚአብሔር አምላክህን በሙሉ ልብህ፣ በሙሉ ነፍስህና በሙሉ ሐሳብህ ውደድ፡፡›› \v 38 ከሁሉም የሚበልጠው የመጀመሪያው ትእዛዝ ይህ ነው፡፡