am_mat_text_ulb/22/15.txt

1 line
742 B
Plaintext
Raw Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

\v 15 ከዚያም ፈሪሳውያን ሄደው ኢየሱስን እንዴት በንግግሩ ማጥመድ እንደሚችሉ ዕቅድ አወጡ፡፡ \v 16 ከዚያም ከሄሮድስ ሰዎች ጋር ደቀ መዛሙርቶቻቸውን ወደ እርሱ ላኩ፡፡ ኢየሱስንም እንዲህ አሉት፣ ‹‹መምህር! አንተ በእውነት የእግዚአብሔርን መንገድ የምታስተምር እውነተኛ ሰው መሆንህን እናውቃለን፤ ሰውን በመፍራት ሐሳብህን አትለውጥም፤ በሰዎች መካከል አድልዎ አታደርግም፡፡ \v 17 እስቲ ንገረን ምን ታስባለህ? ለቄሳር ግብር መስጠት ተገቢ ወይስ አይደለም?