am_mat_text_ulb/11/11.txt

2 lines
443 B
Plaintext

\v 11 እውነቱን ልንገራችሁ! ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከዮሐንስ የሚበልጥ ማንም የለም። በመንግሥተ ሰማይ ግን፣ ታናሹ ሰው ከእርሱ ይበልጣል፡፡
\v 12 ከመጥምቁ ዮሐንስ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ፣የእግዚአብሔር መንግሥት በአመጽ ትቸገራለች፣አመጸኞች ግን በኃይል ይወስዷታል፡፡