am_mat_text_ulb/14/19.txt

3 lines
580 B
Plaintext

19. ከዚያም ኢየሱስ ሕዝቡን ሣር ላይ እንዲያስቀምጡ አዘዛቸው። አምስቱን እንጀራና ሁለቱን ዓሣ ወሰዶ፣ ወደ ሰማይ እያየ፣ ባርኮ ፣እንጀራውን ቆርሶ ፣ለደቀመዛሙርቱ ሰጣቸው፤ ደቀመዛሙርቱም ለሕዝቡ ሰጡ።
20. ሁሉም በልተው ጠግቡ፡፡ ከዚያም የተረፈውን አሥራ ሁለት መሶብ ቁርስራሽ ሰበሰቡ።
21. የበሉትም፣ ከሴቶችና ከልጆች ሌላ፣አምስት ሺ ያህል ወንዶች ነበሩ።