am_mat_text_ulb/14/16.txt

3 lines
322 B
Plaintext

16. ኢየሱስ ግን ፣''መሄድ አያስፈልጋቸውም ፤እናንተው የሚበሉትን ስጧቸው'' አላቸው።
17. እነርሱም ፣“ እኛ ያለን አምስት እንጀራና ሁለት ዓሣ ብቻ ነው አሉት።''
18. ኢየሱስም ''ያንኑ ወደ እኔ አምጡ'' አለ።