am_mat_text_ulb/14/08.txt

2 lines
355 B
Plaintext

8. በእናቷንም ተመክራ፣ “የመጥምቁ ዮሐንስን ራስ እዚሁ፣ በሰሃን፥ አድርገህ ስጠኝ” አለችው።
9. ንጉሡም በጥያቄዋ በጣም አዘነ፣ሆኖም በመሓላውና ከእርሱ ጋር ራት ላይ በነበሩት ምክንያት፣የተናገረው እንዲፈጸም አዘዘ።