am_mat_text_ulb/14/06.txt

2 lines
285 B
Plaintext

6. ሆኖም በሄሮድስ የልደት ቀን ፣የሄሮዳያዳ ልጅ በመሐከላቸው ስትጨፍር ፣ሄሮድስን ደስ አሰኘችው።
7. በዚህም ምክንያት፣ የምትጠይቀውን ሁሉ እንደሚሰጣት በመሓላ ቃል ገባላት።