am_mat_text_ulb/10/42.txt

1 line
261 B
Plaintext

42. እውነቱን ልንገራችሁ! ከእነዚህ ታናናሾች ለአንዱ፣ ደቀመዝሙሬ ስለሆነ ፣አንድ ብርጭቆ ቀዝቃዛ ውሃ እንኳ የሚሰጥ ማንም ፣በምንም ዐይነት ዋጋውን አያጣም፡፡