am_mat_text_ulb/09/23.txt

2 lines
272 B
Plaintext

23. ኢየሱስም ወደ ሹሙ ቤት በገባ ጊዜ፣ዋሽንት የሚነፉትንና የሚንጫጩትን አይቶ፥
24. ''ወደዚያ ዞር በሉ፥ ልጅቷ አልሞተችም፥ተኝታለች''አላቸው እነሱ ግን በማፌዝ ሳቁበት።