am_mat_text_ulb/26/59.txt

1 line
563 B
Plaintext

\v 59 እርሱን ለማስገደል የካህናት አለቆቹና ሸንጐው ሁሉ ኢየሱስ ላይ በሐሰት የሚመሰክሩበት ሰዎች እየፈለጉ ነበር፡፡ \v 60 ምንም እንኳ ብዙ የሐሰት ምስክሮች ቢመጡም፤ በቂ ማስረጃ አላገኙም፡፡ በኋላ ግን ሁለት ሰዎች መጥተው፣ \v 61 ‹‹ይህ ሰው፣ ‹የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ አፍርሼ በሦስት ቀን ውስጥ እንደ ገና ልሠራው እችላለሁ›› ብሏል አሉ፡፡