am_mat_text_ulb/14/10.txt

3 lines
407 B
Plaintext

\v 10 ሰው ልኮ ፣በወህኒ ቤትም የዮሐንስን ራስ አስቆረጠ።
\v 11 ከዚያም ራሱ በሰሃን ተደርጎ መጥቶ ለልጁቷ ተሰጣት ፤እርሷም ለእናቷ ወስዳ ሰጠች።
\v 12 ከዚያም የርሱ ደቀመዛሙርት መጥተው ፣በድኑን ወስደው ቀበሩት። ከዚህም በኋላ ሄደው ለኢየሱስ ነገሩት።