am_mat_text_ulb/13/40.txt

5 lines
566 B
Plaintext

40. እንግዲህ ተሰብስቦ በእሳት እንደሚቃጠል በዓለም መጨረሻው እንዲሁ ይሆናል
41. የሰው ልጅ መልአክቱን ይልካል ከመንግስት የሃጢያት ምክንያት ነገሮች ሁሉ እና አመጽ ያደረጉትን ይሰበስባቸዋል፣
42. ከዚያም ልቅሶና ጥርስ ማፏጨት ወዳለበት ወደ እሳት ይጥላቸዋል
43. በዚያን ግዜ ፃድቃን ሰዎች በአባታቸው መንግስት እንደፀሐይ ያበራሉ ጆሮ ያለው ይስማ