am_mat_text_ulb/13/31.txt

3 lines
406 B
Plaintext

31. እየሱስም እንዲህ ያለ ሌላ ምሳሌ አቀረበላቸው “መንግስተ ሰማይ ሰው በእርሻው ላይ እንደዘራው የሠናፍጭ ዘር ዓይነት ናት”
32. ዘሩም ከሁሉ ዘር ይልቅ ትንሽ ዘር ነው በሚያድግ ግዜ ግን የሰማይ ወፎች መጥተው ላዩ እስኪሰፍሩበት ድረስ ትልቅ ይሆናል፡፡